Meb Free thinker
Toronto
City in Ontario
በጣም ይማል
06/08/2026
ተስፋ ያደረጉበት የምርጫ ትርምስ መክሸፉ ተከትሎ ኢሱ ጭሱ ሌላ ቀለብ ሊሰፈርለት ካይሮ ደርሷል❗️
አብሯቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳልህ ተጉዘዋል ተብሏል ።
painful
06/07/2026
ድል ለሰማያዊያን
06/03/2026
Breaking news
በኪሱ ማሕተም ይዞ የሚንቀሳቀሰው እና ባይቶና የሚል ራሱ ብቻ አባል የሆነበትን ፖርቲ የሚመራው ኪዳነ አመነ የትግራይ ክልል የዳኞች አስተዳደር አባል ሁኖ እንዲሰራ ሹመት መሰጠቱን የውስጥ የመረጃ ምንጮች ሹክ ብለውናል።በዚህ ሹመት ጅማሮውም መደበኛ የስብሰባ ስራውን ስለመጀመሩ ፍርድ ቤቱ አሳውቋል።
06/02/2026
ዶሪ ሰብ ሰለይዝብሉ እዩ ሙድ ትሕዝሉ ኣለኹም እምበር ካብ ኣባዲ ገ/ስላሴ ብምንታይ ይንእስ? ንከባበር!
05/29/2026
https://youtu.be/KIrusoarvb0?si=-Oaj1YHm2Jv8qB_p
Halima Abdurahiman - Bel Esti | በል እስቲ | New Ethiopian Tigrigna Music 2026 (Official Video) Halima Abdurahiman - Bel Esti | ሐሊማ አብዱራህማን | በል እስቲ | New Ethiopian Tigrigna Music 2026 (Official Video)Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Et...
05/12/2026
ያለ እውቀት ፖለቲካኛ ዋጋ ያስከትላል‼️
04/18/2026
ጠቅላዩ ትላንት ቴውድሮ ካሳውን (ቴዲ አፍሮ) ባውጣው የሙዚቃ Album ተጨንቀዋል ለአማካሪአቸው የሙዚቃውን ቅኔ እዲፈታላቸው በቺኮላ አዘውት ውደ ቢሮአቸው ይገባሉ።
ከስአታት ቡሃላ ወደ አማካሪአቸውተመልሰው ሲገቡ አማካሪው ቅኔው ከብዶት ላብ በላብ ሆኖ ያገኙታል በስጨት አሉና እስካሁን ቅኔውን አልፈታከውም ብለው ጓ አሉበት!
አማካሪውም በንዴት ምን ቢላቸው ጥሩ ነው እንግዲህ አይጨቅጪቁኚ እንኩ ሰላሳ ብረውትን ወደ አገሬ ልሂድበት ብሏቸው እርፍ።
ጠቅላዩም የዋዛ አይዷለምና ሰላሳ እንትን ሊለቁበት
አሰቡና በል አርፈህ ተቀመጥ የተገዛ እቃ አይመለስም
ብለውት እርፍ
#ኢትዮጵያ
Click here to claim your Sponsored Listing.