JUDAH BAND

JUDAH BAND

Share

#ኢየሱስ_ዛሬም_ንጉስ_ነው::

𝗝𝗨𝗗𝗔𝗛_𝗕𝗔𝗡𝗗_ ( ይሁዳ_ባንድ )ይህ ይሁዳ መንፈሳዊ ባንድ ቤትኛውም ሁኔታ እውነተኛ አንድነት....
(ፌሎሽፕ) ህብረት ዋነኛ አላማው በሙዚቀኞቸ እና በዘማሪዎች መካከል
እውነተኛ አንድነትን እና ፍቅርን በማጎልበት በአገልግሎት መደጋገፍ፣ ክርስቶስን
ማሳየት፣ ታላቁን የወንጌል ተልዕኮ መፈጸም እና በኑሮ ጉድለቶች ለመረዳዳት
የተቋቋመ ሲሆን የትኛውንም ፖለቲካዊ አቋም እና ብሄር የማያራምድ

Photos from JUDAH BAND's post 05/08/2026

ዛሬ አይቀርም…………👇👇👇
📍 X7C5+QF5 Dar El Salam

27/07/2026

Coming soon………..

27/07/2026

በግብጽ ካይሮ የምትገኙ ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

Photos from JUDAH BAND's post 23/07/2026

“ ሸካይና “ የመዝሙር ድግስ በእግዚአብሔር መገኘትና ሕልውና በድል ጨረሰና ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏🏻
“ወይ እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጣጠላለን” 🫵 👇👇👇👇👇

በዚህ በምንኖርባት ምድር ግብፅ ( ካይሮ ) አላማችን አንድ ነው በመዝሙር ፣ በኑሮ ፣ ክርስቶስን መስበክ ብቻና ብቻ ነው።

1 ቆሮንቶስ 1:23
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

Photos from JUDAH BAND's post 21/07/2026

በጣም የምንወዳቸው የምናከብራቸው ከተመሰረተ ጀምሮ አብረውን የሚያገለግሉ ማገልገል ብቻ ሳይሆ በታማኝነት ፣ በመታዘዝ ፣ ማንን እንደሚያገለግሉ በመለየት አብረውን ሲያገለግሉ ቆየተው አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ፈቅዶ Egypt 🇪🇬 ✈️ Canada 🇨🇦 🛩️ ሄደዋል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነላችሁ ነገር ደስታውን ይገልፆል ለእናንተም ሆነ ለመላው ቤተሰቦቻች መከናወን ይሁንላችሁ እንወዳችዋለን🥰ተባረኩልን 🙏🏻

መዝሙር 121:8
8 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም፡ እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።

19/07/2026

#ዛሬ አይቀርም በፍቅር ተጋብዘዋል Eyobina Ena Miser ለበለጠ መረጃ 011 08718387 +20 114 6304021 📍 سة قلب يسوع. Sacred Heart Catholic Church كنيسة قلب يسوع

18/07/2026

የፊታችን እሁድ ማለትም July 19 በኢሳፍ ኮርድ ጂሶ ግቢ ውስጥ ሸካይና በተሰኘ የመዝሙር እርስ ጌታን እናከብራለን የጌታን ክብር እናያለን ኑ እንዳትቀሩ በጌታ ፍቅር ጋበዘናል እኛ ይሁዳ _መንፈሳዊ_ባንድ Eyobina Ena Miser Semere Harestay #አይቀርም #ግብፅ

17/07/2026

የፊታችን እሁድ ማለትም July 19 በኢሳፍ ኮርድ ጂሶ ግቢ ውስጥ ሸካይና በተሰኘ የመዝሙር እርስ ጌታን እናከብራለን የጌታን ክብር እናያለን ኑ እንዳትቀሩ በጌታ ፍቅር ጋበዘናል እኛ ይሁዳ _መንፈሳዊ_ባንድ Eyobina Ena Miser Semere Harestay #አይቀርም

14/07/2026

የፊታችን እሁድ ማለትም July 19 በኢሳፍ ኮርድ ጂሶ ግቢ ውስጥ ሸካይና በተሰኘ የመዝሙር እርስ ጌታን እናከብራለን የጌታን ክብር እናያለን ኑ እንዳትቀሩ በጌታ ፍቅር ጋበዘናል እኛ ይሁዳ _መንፈሳዊ_ባንድ The Fellowship Church Cairo Egypt

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Cairo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Nasser Metro �
Cairo
BAND