Finot Engineering Works
Machine design, manufacturing and consulting service provider. Our main concern is to satisfy our client."
"Finot engineering works is an engineering company that focuses on innovative and problem solving skill in the aspects of designing,manufacturing and provides an exceptional consultation service to our customers.our company is capable of producing high quality industrial ,agriculitural ,constuction machinery ,mold and dies to a high end with an with an easy access to spare parts .we have a high experience and a well established team that work as one unit . Phone no:-+251923596730/+251912344157/01122738090
P.O.box:-28196
Map Location:-https://goo.gl/maps/JT5u6MSy7ppDhaVq6
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ!!! በአዲሱ ዓመት፣ አዲስ ንግድ ለመጀመር ወይም ለማሻሻል ከወሰናችሁ ፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች ከእናተ ጋር ነው።
🌼 እንቁጣጣሽ 🌼
አበባየሆሽ ብለን መተናል።
ቀናት መቁጠር ቀርቶ ። ባለፈው አመት እያልን ለማውራትና እንኳን አደረሳችሁ ለመባባል በቃን!
ለመላው ኢትዮጵያዊያን አዲሱ አመት የሰላም ፣ የጤና ፣ የበረከት ፣ የመታደስ ፣ የተስፋ ፣ የመልካም እድሎችን መምጣት እንዲሆንላችሁ ፍኖት ኢንጂነሪንግ ስራዎች ይመኝላችኋል።
እለት እለት በትጋት!
መልካም አዲስ አመት።
🌼 Engutatash 🌼
We welcome you by single the holiday song and day by day with effort, Now a brand new year begins!
We all are thankful for the new year that has been given to us. The results of our yesterday's efforts, today's efforts and tomorrow's hopes are all together in this happy holiday.
To all Ethiopians, Finot Engineering Works wishes you a new year of peace, health, blessings, renewal, hope and good opportunities.
Happy New Year
10/09/2026
ጷግሜ ፭ 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
የአዲስ አመት ብሩህ ተስፋ ልንይዝ አንድ ቀን ቀርቶናል።
አዲሱ አመት ያለፈውን ስህተት እያረምን
ብርታታችንን እየጨመርን ጎዶሎውን እየሞላን ብሩህ ተስፋ ሰንቀናል።
እንኳን አደረሳችሁ!
ጳጉሜ ፬ 🌼 🌼 🌼 🌼
ትላንትን በስራ ፤ ዛሬን በትጋት ፤ ነገን በተስፋ!
ጠንክረን መሥራታችን ዓመቱን አሳልፎልናል ፣ የየለት ትጋታችን ደሞ ዛሬ ላይ ሲያመጣን ተስፋችን ደሞ ለነገ መንገድ ያበራል። መጪው አዲሱን ዓመትም ሁለት ቀን ብቻ ሲቀረው በደስታ መንፈስ እንቀበለዋለን።
እንኳን አደረሳችሁ
Pagume 4
Yesterday with work, today with effort, tomorrow with hope!
Hard work has carried us through the year, effort drives us today, and hope lights the way for tomorrow. With just a little time left, we welcome the New Year with open hearts and joyful spirit.
Happy new year
ጳጉሜ ፫ 🌼 🌼 🌼
ጷግሜ ትርፍ አሊያ ጭማሪ የሚል ትርጉም አላት።
እኛ የጥራት ልዕቀታችንን እየጨመረን የኛ ትርፍ የእርሶ እርካታ ይሆናል።
እንኳን አደረሳችሁ።
HappyNewYear
07/09/2026
ጷግሜ ፪ 🌼 🌼
ጷግሜ ቀናቶቿ ትንሽ ቢሆኑም አመቱ ያለእርሷ ሙሉ አይሆንም።
የእኛም ለትላልቅ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆን ለጥቃቅን ነገሮች ትኩረት በመስጠት የሚፈልጉትን ለማቅረብ እንተጋለን።
እንኳን አደረሳችሁ!
06/09/2026
ጷግሜ፩ 🌼
አሮጌው በአዲስ መተካቱ ሊበሰር ጷግሜ መተላለፊያ ድልድይ ሆና ፩ ብለን መቁጠር ጀምረናል።
ካለፈው ይልቅ የሚመጣው የተሻለ እንደሚሆን አምነን የአዲሱን አመት የተስፉ ቀኖቻችን ጉዞ አብረን እንጀምር።
እንኳን አደረሳችሁ!!
03/09/2026
ፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች ቀድሞ የሰራበት ከነበረው ቦታ የአድራሻ ለውጥ አድርጎዋል።
አዲሱ አድራሻችን
አየር ጤናን አለፍ ብሎ ያለው ካራ እንደደረሱ ከዋናው መንገድ ወደ ወታደር ሰፈር 120 ሜትር ገባ ብለው ያገኙናል።
ስልክ፦ 251923596730 / +251912344157
Google map location :- https://maps.app.goo.gl/b7gpLXN49uTSXpn56
ድህረገጽ፦ https://finotengineeringworks.com/
ኢሜይል፦ finotengineeringworks.com
ወተት መናጫ ማሽናችን የጠንካራ ሰራተኛች አጋር ነው።/Our milk Churner machine is dairy worker’s best Partner. for more +251923596730 / +251912344157
27/08/2026
ለስራዎ እውነተኛ ጉልበት የሚሆኑ፣ በሀገር በቀል እውቀትና በጥራት የተገነቡ ማሽኖቻችንን ዛሬውኑ ይረከቡ! ከዚህ ቀደም እነዚህን የሚመስሉ የወተት መናጫ ማሽኖችን ማቅረባችን የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ላይ ደግሞ ተሞክሮአችንን በመጠቀም በተለያየ መጠን፣ በብዛት እና በተሻሻለ ሞዴል አምረን ለናንተ ለውድ ደንበኞቻችን አቅርበናል።ለበለጠ መረጃ +251923596730 / +251912344157
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |