Ethio Unity

Ethio Unity

Share

know yourself first, before judging an others,
We stand for our changing!

Photos from Ethio Unity's post 12/09/2026

Sorry all my friends and followers ለተወሰነ ወራት ግዳች የምወጣው ነገር ስላሌ ለስድስት ወር//6ወር// ስለሚጠፈ በጣም ይቅርታ እየጠየቁኝ ገውዲው ልሰናበት፥ያው አስገዳች ሁኔታ ስለሆነ ነው።
እሱም ምንድነው ቢትሉ ከዚህ በኃላ በVideo ስለምመጣ የቦታ ምርጫ እየመረጥኩኝ ስለሚገኝ በጣም ይቅርታ እየጠየኩኝ፣እስከዛሬ ድረስ በlike, በcommet, በshare እና በrepost ስለተባበራችሁ በጣም እያመሰገንኩኝ።

👉እስከአሁን ስለነበረን ቆይታ በጣም ከልብ እያመሰገንኩኝ ቻሩ ቆይታ ይሁን በሰባተኛው ወር//7 ወር እንገናኛለን።

ኢንጂነር ይስሐቅ ኤልያስ

Social Affairs
civil service
Social Issues

22/08/2026

#አባቴ ከፍ የምትልበት ግዜ ስደርስ እንኳን የሰው ልጅ ሰጣን እራሱ በአካል ወደ አንተ ቢመጣ ማንም፣ምንም አያስቆምም ምክንያቱም የካፍታ ግዜ፣ሰዓቱ ከሆነ ከደረሰ የምድር ሀይል አንተን አያስቆምም እንኳን የሰው ልጅ ዝም ውስጡን ያሳያል ለማይሆን ነገር አንተን ለማይችለው ነገር ልቡን ያሳያል ለአንተ ከዛ ከአንተ ይሸሻል፣ይደበቃል ከዛ በስተመጨረሻ ይወጣል እንደዛ የምያደርገው የእራሱ፣የግለሰቡ ችግር ነው ለማይችለው ነገር ይሮጣል፣ይጥራል ከዛ መሀል ለይ ይቆማል ከዛ ከሁሉም ነገር ይወጣል አንተ ድል በድል ትሆናለህ #አባቴ ሰማኝ ይጠቅማል።

#መቼም ቢሆን የሰው ልጅን ወደ ኃላ ለማስቀረት፣ለመጣል አትሞክሩ ምክንያቱም ከእሱ ጋር ማን፣ምን እንዳለ አታቁም በዛ ለይ ደሞ የልጁንም ውስጡኑ፣ልቡን አታቁም ምክንያቱም የልጁን የውጭ አካሉን ንግግሩን፣አለባባሱን ወይንም ቁማነውን አይታችሁ ልትፈርዱ ትችላላችሁ ነገር ግን ነገሩ እንደዛ አይደለም እናንተ እንደምታስቡት አይደለም #የአለማችን ጽድቁ መጽሐፍ እንድ ይላል ❝እናንተ ውስጥ ከአለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ይላል❞ ነገሩ እዝ ጋር አለቀ እኮ ስለዚህ የአንድን ሰው ውስጥ፣ልብ እና አቀም ያታውቁ ውግያ፣ፊልሚያ አትጀምሩ ይህ በእናንተ ሜዳ ያሸንፋል እንኳን በእራሱ ሜዳ በእናንተው ሜዳ ጨርሶ ያሸንፈል። #አባቴ ሰማሂኝ ለአንተ ነው፥አንተ ከሆንክ ለአንተ ነው፣ከዚህ በኃላ እንዳዚህ አይነት ጨዋታ አትጫወት፣ሀገርን፣አካባቢን እና በአጠቃላይ የምተወዳው ትለቃለህ የት ልድ፣የት ልግባ፣ምን ይውጠኝ እና ምን ይብለኝ ትላለህ። #አባቴ ሰማኝ የሰው ዝም፣ፀጥ፣ረጭ የምለው ነገሩ ስምከብድ፣አንተም ሀይለኛ ስለሆንክ አይደለም ነገሩን #ንቆ መሆኑን ተረዳ #አባቴ አንተ አሁን ቢትሞት አይሻልህም ለነገሩ #ምትን ቢትመኝ እራሱ #ሞት እራሱ እሽህ አይልም #አባቴ ሰማኝ ከዚህ በኃላ ፊልማ ከማድረግ በፊት እና ከአንድ ሰው ጋር ውግያ ከመጀመሪ በፊት ቆም ቢለ አስብ እኔ እንዴት ነኝ አቅም አለኝ ለፊልማ፣ለውግያ አቅሙ አለኝ እንዴት ነኝ ብለ እራስን መጀመሪያ ጠይቅ ከዛ በኃላ፥የልጁስ አቅም እንዴት ነው፣እቅሙስ እንዴት አቅም አለው እኔ እችላለሁ ብለህ ለሁለተኛ ግዜ እራስን ጠይቅ ከዛ በኃላ ለሦስተኛ ግዜ እራስንም፣የልጁንም አቅም ከወክ በኃላ የእራስን ውሳኔ ከወሰንክ በኃላ ወደ #ፊልማ፣ወደ #ወግያ የማግባት እና ያለማግባት ውሳኔ ያንተ ነው። ነገሩ #ፊልማ እና #የወግያ ስልት እንደዛ ነው #አባቴ ሰማኝ አንተ እንደዚህ አይነት #አስተሳሰብ #አመለካከት ያለህ የሰው ልጅ።

ኢንጂነር ይስሐቅ ኤልያስ

Photos from Ethio Unity's post 14/08/2026

፦የኢትዮጵያ ጠላቶች ከህወሓት እስከ ግብፅ ድረስ ኢትዮጵያን ለማዳከም የዘረጉት መረብ በጀግናው ኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊታችን በመበጣጠሱ የተነሳ የኢትዮጵያ ጠላቶች ቀጣዩ የኢትዮጵያ እርምጃ ወዴት ሊያመራ ይችላል በሚለው ጭንቀት ውስጥ ገብቷል።

የሱዳኑ አልቡርሃን ኢትዮጵያን ከህወሓት ጋር ተባብሮ ለመውጋት የድሮን ጣቢያን፣ የጦር ካምፖችን እና ከባበድ መሳሪያዎችን በሱዳን ግዛት ያስገነባውን በተቀናቃኙ በፈጥኖ ደራሽ ሃይል ከሽፏል።

ከትላንት ወዲያ ጀምሮ የፈጥኖ ደራሽ ሃይል የሱዳንን አብዛኛው ግዛቶችን መልሰው ተቆጣጥሯል።

በተለይ ሻዕቢያ እና የሻዕቢያ አፈቀላጤዎች ዳይፐር ይዘው መንቀሳቀስ ጀምሯል።

ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ቀጣዩ የእርምጃ አቅጣጫ ወዴት እንደሆነ አልተነገራቸውም። ነገርግን በሰማይም ሆነ በምድር ለሚዋጉት ሁሉ በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ እና ቀጣይ ለየት ያለ ኦፕሬሽን እንዳለ በጥብቅ ተነግሯቸዋል።

ሻዕቢያ ግን መረጋጋት አልቻለም። ቀጣዩ የኢትዮጵያ እርምጃ ለኢትዮጵያውያን ህልውና ወደሆነው እና ንብረት ወደሆነው ወደ አሰብ ሊሆን ይችላል በማለት ሻዕቢያ ተጨንቋል።

ሻዕቢያ ወደደም ጠላም የኢትዮጵያውያን ሃቅ የሆነው አሰብና የአሰብ ነዳጅ ማጣሪያ ወደባለቤቱ መመለሱ የማይቀር ነው።

ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት ዙሪያውን ከጠላት ከበባ እያጸደች ያለችው ወደ ዋናው ጉዳይ ለመግባት እንደሆነም መታወቅ ያለበት ጉዳይ ነው።

©Ethio Unity

Photos from Ethio Unity's post 14/08/2026

#ከሰሜን ኮሪያ ለኢራን ጦርነት በድጋፍ የተሰጡ የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎች እና ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎች በኢራን ባንዲራ ታጅበው በቴህራን ጎዳና ለእይታ ቀርበዋል ተብሏል።

🚩የትዕይንቱ ዋና አላማ በኢራንና በሰሜን ኮሪያ መካከል ያለው ግንኙነት እየተጠናከረ መምጣቱን ለሁለቱም ሀገራት ጠላቶች ለማሳየትና በጠላት ላይም የስነ ልቦና ጫና ለመፍጠር የታሰበ መሆኑን አልጀዚራ ዘግቧል።

have to be given priority for unity of country,

©Ethio Unity,

13/08/2026

#የኢትዮጵያ አሰብ ወደብ የሆነችው ባህር በአሁኑ ትውልድ ወደ ቀድሞው ኢትዮጵያ ሀገር ትመለሳለች።
🚩አሰብ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ ከልተመለሰች የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ መረጋጋት እና የዜጎቿን ኑሮ መሻሻል አይችልም።

©ethio unity

Photos from Ethio Unity's post 13/08/2026

#ኢራን ዝቅተኛ እና መካከለኛ ከፍታ ያላቸውን የአየር መከላከያዎቿን እያጠናከረች ነው።

በቅርቡ በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት በአየር መከላከያ አቅሟ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት ኢራን፥የአጭር ርቀት የአየር መከላከያ መረቧን መልሳ ለመገንባት እና ለማጠናከር ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑ ተዘገበ።

የዜና ምንጮች እንደጠቆሙት ከሆነ፣ቴህራን ከቻይና እና ከሩሲያ ተጨማሪ የትከሻ ላይ ሚሳይሎችን (MANPADS) ለመግዛት ጥረት እያደረገች ነው። ከእነዚህም መካከል የቻይና ሰራሾቹ QW-12 እና FN-16፣እንዲሁም የሩሲያው 9K333 Verba እንደሚገኙበት ተመልክቷል።

እነዚህ አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች እንደ ድሮኖች፣ሄሊኮፕተሮች እና ዝቅተኛ ከፍታ ላይ የሚበሩ አውሮፕላኖችን ጥቃቶች የመከላከል አቅምን በእጅጉ ያሳድጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በተለይም ለሀገሪቱ አስፈላጊ ወታደራዊ ተቋማት እና ስትራቴጂካዊ መሠረተ ልማቶች ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚሰጡ ታውቋል።

ከዚህም በተጨማሪ ቴህራን እነዚህን መሳሪያዎች ሚሳይል ነክ በሆኑ ተቋማት እና ስሱ ወታደራዊ ይዞታዎች ዙሪያ በመበተን፣ከተጨማሪ የዝቅተኛ ከፍታ ጥቃቶች የሚከላከል ባለብዙ ደራብ የጥበቃ ከለላ ለመፍጠር አቅዳለች።

ይህ የቴህራን እርምጃ በግጭቱ ወቅት የተጋለጠባትን ዋና ድክመት ለመዝጋት ያደረገችውን ጥረት ያሳያል። ይኸውም ይበልጥ የላቁ እና ውድ የሆኑ የአየር መከላከያ ስርአቶቿን ለከፍተኛ ስጋቶች እና ረጅም ርቀት ጥቃቶች በመቆጠብ፣ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን ከድሮኖች እና ከዝቅተኛ ከፍታ አውሮፕላኖች ጥቃት በብቃት የመጠበቅ ስትራቴጂ ነው ተብሏል።

©Ethio Unity

13/08/2026

#ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያ በሩን ደህንነት አጠናከረች።
ኢራን በቅርቡ በሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያ እና የታክስ ስርዓት መመሪያና ክፊያ በምክር ቤት ማፅደቋ ይታወሳል በመሆኑም የሰርጡ ግብይት ሰላማዊ፣ለተገባዮች ምቹ እና ለቀልጣፋ አገልግሎት አሰጣጥ በሚል ተጠናክሯል።

🏴ሆርሙዝ መተላለፊያ ላይ ማንኛውም ሁከትን ለሚፈጥር ወገን በቂ ምላሽ ለመስጠት በሚሳኤል እና በአጭር ርቀት ምላሽ የሚሰጡ መሳሪያዎች ተገጥመው የስርዓቱን ቅቡልነት ሰላማዊ ያደርጋሉ ያለው የኢራን ኢስላማዊ ወታደር ኮርፐስ ነው።ኢራን ሆርሙዝን አረጋገጠች⁈

Via Iranian Military

©Ethio Unity

01/08/2026

ሰኔ 15 የተፈጸመው ጥቃት እዚህም እዚያም ለመሆን የመፈለግ ሁኔታ የፈጠረው ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም የተፈጸመው ጥቃት እዚህም እዚያም ለመሆን የመፈለግ ሁኔታ የፈጠረው ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ባደረጉት ቆይታ፤ ኢኮኖሚውን ከፍተን ፖለቲካውን ብንተው፤ ፖለቲካውን ከፍተን ኢኮኖሚውን ብንተው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሁኔታ መቀየር አንችልም ብለዋል፡፡

ህዝብን ማወያየትና የልብ ትርታን ማዳመጥ ስብራቶችንና መንስኤዎቻቸውን ለማወቅ ወሳኝ መሆኑን ገልጸው፤ የምናስባትን ሀገር ልንሰራ የምንችልበትን ሪፎርም ለመቅረጽ ውይይቱ በእጅጉ አስፈላጊ ነበር ሲሉ አንስተዋል።
ኢትዮጵያ ካልበለጸገች ካልተደመረች ህልውናዋ አደጋ ውስጥ ሊገባ ይችላል ወደሚል መንግሥታዊ ንድፍ መገባቱንም አስታውሰዋል።

ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም የተፈጸመው ጥቃት መነሻው ከሁለት ጉዳዮች የመነጨ ሊሆን እንደሚችል ነው የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

አንደኛው አንድን ነገር ለማሳካት የምትሰራው ግምገማ በበቂ መረጃ ላይ ያልተመሰረተ ከሆነ ጉጉት ይቀድምና፣ መሻት ይፈጥንና ወደዚያ ለማድረስ የሚገባን መንገድ በትክክል ዲዛይን ሳታደርግ ጥፋት ታመጣለህ ብለዋል።

ሁለተኛው በሁለት እግር ማነከስ ነው፤ ለውጥ፣ ሀላፊነትና የህዝብ አደራ ተቀብለህ በሌላ መንገድ ደግሞ እዚህም እዚያም ለመሆን የመፈለግ ሁኔታ የፈጠረው ይመስለኛል ነው ያሉት።

ከኢመደበኛ ሀይሎች ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ አድርገው እዚህም እዚያም ለመሆን የመፈለግ ሁኔታ አንዳንድ ሰዎች ላይ ይታይ እንደነበር ጠቁመዋል።

Broadcasting Corporation/FBC

01/08/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች፡-

👉 ምላሽ የሚሹ መንግሥት መመለስ ያለባቸው ጉዳዮች በአጭር ጊዜ ምላሽ አግኝተዋል።

👉 በፓርቲ ውስጥ እኩል ተሳትፎ አልነበረም፤ ከፊሉ ባለቤት ከፊሉ አጋር ተብሎ የተከፈለበት ነበር፤ ይሄ መስተካከል አለበት የሚል ጥያቄ ነበር፡፡

👉 ክልሎች የፌደራል መንግሥት በህግ ከተሰጠው ስልጣን ባሻገር ጣልቃ ሳይገባባቸው በነጻነት ልማታቸውን፣ ሰላማቸውን እንዲያራምዱ በመፍቀድ ላይ ውስንነት ነበር፡፡

👉 የፌዴራል መንግሥት አካታችነትን በሚመለከት ጥያቄዎች ነበሩ፤ ቁልፍ ቁልፍ ተቋማት ላይ ውክልና አሳታፊ እና አካታች አልነበረም የሚል ቅሬታ ነበር፡፡

👉 መጥፎ ትርክቶችን ለማረቅና ለመፍታት የውስጥ ውይይት እና የመንግሥት ውሳኔ በቂ ስለነበር ይህንን መቅረፍ ተችሏል፡፡

👉 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የማሳተፍ ውስንነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነበር፤ ይህ አካሄድ ጎጂ ነው በሚል ብልጽግና ፓርቲ ያንን በማስተካከል ባለፉት ዓመታት ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ነው በጋራ ሀገር የመራነው፡፡

👉 እስካሁን ባለን ታሪክ ይህንን የማድረግ ውስንነት ነበረበት እኛ ይህን ውስንነት መልሰናል፡፡

👉 በፓርላማ፣ በካቢኔ፣ በፓርቲ፣ ትርክትን በማረቅ፣ አካታች መንግሥት በመመስረት፣ ሀገርኛ እሳቤዎች ላይ መሰረት ያደረገ መንግሥት በመመስረት ረገድ የመደመር መንግሥትን የሚወዳደር የለም፡፡

👉 የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ የምናውቃቸው ቢያንስ አራት መሰረታዊ እምነቶች፣ ልምምዶች እና ባህሎችን እንደ መነሾ ይወስዳል፡፡

👉 ለምሳሌ ቅኔ፤ ቅኔ በሁለት መንገድ የሚተረጎም በመሆኑ ይህንን እንደ አንድ መግባቢያ ድልድይ አድርጎ ይወስዳል የመደመር መንግሥት፡፡

👉 ከኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ደግሞ ደቦ የሚባል ልምምድን እንደ አንድ ግብዓት ይወስዳል፤ ደቦ አብረን እንስራ የሚል የኢትዮጵያውያን ልምምድ ነው፡፡

👉 በታሪክ ግጭቶችን እየፈታን የመጣንበት የሽምግልና፣ የእርቅ እና የይቅርታ ባህል እንደ መሰረት በመደመር መንግሥት ተወስደዋል፡፡

👉 ተቋማት ግንባታ ላይ ደግሞ የገዳ ሥርዓትን ብንወስድ አብዛኛው ጉዳዮቻችን ምላሽ ያገኛሉ ብሎ ነው የመንግሥት ስሪቱን የነደፈው፡፡

Broadcasting Corporation/FBC

Category

Telephone

Address

Hossana
Addis Ababa
261

Opening Hours

Thursday 03:00 - 21:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 23:00
Sunday 04:00 - 23:00