ELICO
Providing Quality Leather products for those seeking comfort since 1997.
27/05/2026
ኤሊኮ ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመዶችዎ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይመኛል።
መልካም የዒድ በዓል!
12/04/2026
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ይህ በዓል የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ የኤሊኮ (ELICO) ልባዊ ምኞት ነው።
መልካም የፋሲካ በዓል!
ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)
#ፋሲካ #ትንሳኤ #ኢትዮጵያ
10/04/2026
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)
#ሰቅለት #ኢትዮጵያ
የእርስዎ ትንሽ ጥንቃቄ ለሀገር ትልቅ ጥቅም አለው!
በዚህ ፋሲካ የሀገራችንን የቆዳ ሃብት ከብክነት እንታደግ!
እርድ ከተከናወነ በኋላ ቆዳው እንዳይበላሽ ጥንቃቄ በመውስድ ሳይቆይ ወዲያውኑ ለቆዳ ሰብሳቢዎች በወቅቱ ያስረክቡ።
መልካም የፋሲካ በዓል!
ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)
#ኢትዮጵያ #ፋሲካ #የቆዳኢንዱስትሪ
19/03/2026
እንኳን 1447ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!!
ኤሊኮ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል።
16/03/2026
ELICO is looking for 3 motivated Sales Cashiers to join our team.
Role: Sales Cashier
Education: Degree/Diploma in Accounting or related fields.
Experience: 0–1 year.
Deadline: Apply within 5 consecutive working days from this announcement.
02/03/2026
እንኳን ለ130ኛው ታላቁ የዓድዋ ድል በዓል አደረስዎ።
23/01/2026
በየሄዱበት ጥራትን ይጫሙት
በተመጣጣኝ ዋጋ ንፁህ ቆዳ ከምቾት ጋር
በውስጥ መስመር (Inbox) ይዘዙን ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።
ምርቶቻችንን በሁሉም ክዊንስ ሱፐር ማርኬቶች፣ የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት እና በሁሉም ሱቆቻችን ያገኟቸዋል!
- መርካቶ ጣና ገበያ
- ተክለሃይማኖት አደባባይ
- ሳሪስ ዪኒቨርሳል ፋብሪካ ውስጥ
- አቦ ሳሪስ ጉምሩክ ተሻግሮ አዋሽ ፋብሪካ ውስጥ
- አስኮ ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ውስጥ
- ሰሚት ፋርማኪዩር
- ቢሾፍቱ
18/01/2026
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ።
ኤሊኮ መልካም ምኞቱን ይገልፃል::
መልካም የጥምቀት በዓል!
16/01/2026
ለየት ያሉ | ኪስዎን በማይጎዳ | እውነተኛና ጠንካራ ቆዳ | ማራኪ ዲዛይኖች | ለስራ እና ለልዩ ፕሮግራም የሚሆኑ
በውስጥ መስመር (Inbox) ይዘዙን ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።
ምርቶቻችንን በሁሉም ክዊንስ ሱፐር ማርኬቶች፣ የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት እና በሁሉም ሱቆቻችን ያገኟቸዋል!
- መርካቶ ጣና ገበያ
- ተክለሃይማኖት አደባባይ
- ሳሪስ ዪኒቨርሳል ፋብሪካ ውስጥ
- አቦ ሳሪስ ጉምሩክ ተሻግሮ አዋሽ ፋብሪካ ውስጥ
- አስኮ ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ውስጥ
- ሰሚት ፋርማኪዩር
- ቢሾፍቱ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
9281
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 20:00 |
| Tuesday | 08:30 - 20:00 |
| Wednesday | 08:30 - 20:00 |
| Thursday | 08:30 - 20:00 |
| Friday | 08:30 - 20:00 |
| Saturday | 08:30 - 20:00 |
| Sunday | 08:30 - 20:00 |