Tare Times
ለጨለመባችሁ ብርሀን፡ ተስፋ ለቆረጣችሁ ተስፋ፡ ለታመማችሁ ፈውስ፡ ለታሰራችሁ መፈታት ሸክም ለከበደባችሁ እረፍት ኢየሱስ ብቻ ነው።
ኑ ወደ ኢየሱስ!!!!
20/08/2026
ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:5
12/08/2026
እልልልልልልልል
በመልካም ወጣት ስልጠና አምስተኛ ዙር 1402 አዳዲስ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው የዘላለም ህይወት ወራሽሆነዋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን፡፡
ባጠቃላይ በዘንድሮው መልካም ወጣት ከ10,000 በላይ አዳዲስ ነፍሳት ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ይቀበላሉ ተብሎ ይጠበቃል...
12/08/2026
➡️ ሸዋ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በይፉ ወንገል መስበክ ጀመረ😇🙌🏽
10/08/2026
አዲስ ሳምንት ማለት አዲስ እድል ነው! ስራችሁ ይቃና፣ ሃሳብችሁ ይሳካ፤ የመልካም ነገር ሁሉ በሮች ይከፈቱላችሁ! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
መልካም ሳምንት!"
Category
Website
Address
Addis Ababa