Post Now
Describe Your Style and Services.
30/03/2026
ጥሬው አሉላ ከተናገራቸው አስቀያሚ ንግግሮች መካከል
➘ ሊቨርፑል እና ሲቲ ነጥብ ባይጥሉ አርሰናል ሊጉን አይመራም ነበር
➘አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ካነሳ #ማርያምን ስራያን እለቃለሁ
➘ ማን ዩናይትድ ብራንድ ክለብ ነው
➘ ማን ዩናይትድ በየካቲት ወር ከማድሪድ ፔዤ እንዲሁም ከአርሰናል የተሻለ ቁመና ላይ የሚገኝ ክለብ ነው
➘ የአርሰናል ደጋፊ ስልኬን ሰረቀኝ
➘ አንድ የአርሰናል ደጋፊ ባለ ራይድ መረጋገጫውን በሮኒ ፎቶ አድርጎ ሾክድ ነው የሆንኩት
➘ ወንድ የሆነ ከስራያ ያስለቅቀኝ
እና ሌሎችም ብዙ ነገሮች ቢልም በመጨረሻም በሴት ሀላፊ በጥበቃ እንዲባረር ተደርጓል
ምን ይደረጋል እንግዲህ😀
24/01/2026
#ተሸለም
🏴⚔️🏴
ማን ያሸንፋል?
🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 2 ሰዎች ጥራት ያላቸው የእጅ ሰዓት እንሸልማለን።
✍️ የውድድሩ ህጎች
✔️የዋናው ስፖርትን
https://www.facebook.com/postnowethiopia2022
የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ።
✔️ይህንን ፖስት ለ10 ጓደኞችዎ ያጋሩ ።
✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።
Category
Website
Address
GOFA