MATIF
Connecting skilled workers and professionals to flexible jobs
24/03/2026
ሰላም ማቲፍዎች ነን በትምህርት የደገፉትን እንዲሁም በልምድ ያካበቱትን እውቀት እና ክህሎትበ ሙሉ ጊዜ እና በ ትርፍ ጊዜ በቀላሉ ወደ ገንዘብ የሚቀይሩበትን አማራጭ ይዘንሎት ቀርበናል ደህንነቶ በተጠበቀ መልኩ እና በአቅራቢያዎ መስራት የ ሚፈልጉ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://forms.gle/raASbKgL3uTJFFt6A እንዲሁም ለተጨማሪ ጥያቄ ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/matifplc Akkam jirtu nuti matif. Beekumsaa fi dandeettii barnootaa fi muuxannoon argattan yeroo guutuu fi yeroo boqonnaatiin salphaatti gara maallaqaatti jijjiiruuf filannoo isiniif dhiyeessina.https://t.me/matifplc ሰላም ንሕና ማቲፍ ኢና። ብትምህርትን ተመኩሮን ዝረኸብኩሞ ፍልጠትን ክእለትን ብቐሊሉ ናብ ምሉእ ግዜን ትርፊ ግዜን ክትቅይርዎ ኣማራጺ ንህበኩም። ብሰላምን ኣብ ቀረባኹምን ክትሰርሑ ምስ እትደልዩ በዚ ኣብ ታሕቲ ዘሎ ናይ ቴሌግራም ሊንክ https://t.me/matifplc ተመዝገቡ።
24/03/2026
👉 አሁኑኑ እርስዎ አራሽ ነዎት? 🤱✨
እናቶችን እና ህፃናትን ከወሊድ በኋላ (Postpartum) የመንከባከብ ልምድ ካለዎት ? በዚህ መስክ ክህሎት ካለዎት በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! 💼✨
🤱 እናት እና ህፃን የወሊድ በኋላ (Postpartum) እንክብካቤ ብቻ
🏡 አጠቃላይ እንክብካቤ በዚህ ጊዜ ቀላል የቤት ስራዎችን እና እንግዶችን ማስተናገድ ጨምሮ
⏰ ሙሉ ጊዜ (Full-time) ወይም በትርፍ ጊዜ (Part-time) ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ ቤተሰቦችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን የወሊድ በኋላ እንክብካቤ የሚፈልጉ ቤተሰቦች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ክህሎትዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ብከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/matifplc
24/03/2026
የሙሉ ጊዜ እና ተመላላሽ የቤት ሰራተኛ (Housemaid)
በቤት ስራ ልምድ ያላችሁ፣ ሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ለመስራት ዝግጁ ነዎት? ያለዎትን ክህሎት እና ልምድ በመጠቀም በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! 💼✨
🧹 የቀን በቀን የቤት ስራዎች
⏰ ሙሉ ጊዜ (Full-time) ወይም በትርፍ ጊዜ (Part-time) ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ ቤተሰቦችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን የቤት ሰራተኞችን የሚፈልጉ ቤተሰቦች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ክህሎትዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/matifplc
24/03/2026
እርስዎ አትክልተኛ፤ የዲሽ መጫን ባለሙያ (Dish Installation)፣ ኤሌክትሪሺያን (Electrician)፣ ቧንቧ ስራ ባለሙያ (Plumber)፣ አጠቃላይ የጥገና ባለሙያ (General Handyman) ወይም ቀለም ቅብ ባለሙያ (Painter) ነዎት? 🔧🌿
በቤቶች እና በድርጅቶች ውስጥ ያሎትን ክህሎትበመጠቀም በቀላሉ ገንዘብ የማግኘት እድል አለ! 💼✨
🌿 ለቤቶች እና የቢዝነስ ድርጅቶች የአትክልት እንክብካቤ አገልግሎት
📡 የዲሽ መጫን እና ጥገና ለቤቶች እና ቢሮዎች
⚡️ የኤሌክትሪክ ስራዎች ለቤቶች እና ድርጅቶች
🚰 የውሃ መተላለፊያ እና ጥገና ለቤቶች እና ድርጅቶች
🔧 አጠቃላይ የጥገና ስራዎች ለቤቶች እና ድርጅቶች
🎨 የቀለም ስራ ለቤቶች እና የንግድ ቦታዎች
⏰ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ ቤቶችን እና ድርጅቶችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን እነዚህ የእጅ ሙያ አገልግሎቶችን የሚፈልጉ ቤቶች እና ድርጅቶች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ክህሎትዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/matifplc
24/03/2026
የጥበቃ ባለሙያ (Security Guard) ነዎት? 🛡✨
በቤት፣ በድርጅቶች ወይም በዝግጅቶች (Events) የጥበቃ ችሎታ እና ስራ ልምድ አሎት? ካለዎት ችሎታ እና ልምድዎን በመጠቀም በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! 🏢🏠🎉
🔒 የቤት ጥበቃ (Home security)
🏢 ቢሮዎችና ድርጅቶችን ይጠብቁ
🎉 በዝግጅቶች (Events) ላይ የደህንነት አገልግሎት ያቀርቡ
⏰ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ የስራ እድሎችን ያግኙ
🔐 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን የጥበቃ አገልግሎት የሚፈልጉ ቤቶች፣ ድርጅቶች እና የዝግጅት አስተዳዳሪዎች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ክህሎትዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/matifplc
23/03/2026
የጽዳት ባለሙያ ነዎት? 🧹✨
በቤት፣ በቢሮ ወይም በአዲስ ሕንፃዎች የጽዳት ስራ ልምድ ካሎት፤ባሎት ችሎታ እና ልምድ በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! 🏢🏠
🧼 የቀን በቀን የቤት ንፅህና በማቅረብ
🧽 ቤቶች፣ ቢሮዎች እና አዲስ ሕንፃዎችን ያጽዱ
⏰ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ ደንበኞችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን የንፅህና አገልግሎት የሚፈልጉ ቤቶች፣ ቢሮዎች እና ኩባንያዎች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ክህሎትዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/matifplc
23/03/2026
እርስዎ ሼፍ (Chef) ወይም ምግብ ማብሰል ባለሙያ ነዎት? 👨🍳
በልምድ ወይም በትህምርት የተደገፈ ምግብ የማብሰል ባለሙያ ነዎት? ለቤተሰብ ወይም ለዝግጅት ምግብ ማዘጋጀት ችሎታ ካለዎት በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! 🍽✨
🍲 ለቤተሰቦች ዕለታዊ ምግብ ያዘጋጁ
🎉 ለሠርግ፣ ለዝግጅት እና ለልዩ ክስተቶች ምግብ ያዘጋጁ
⏰ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ ደንበኞችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን የምግብ ማብሰል ባለሙያ የሚፈልጉ ቤተሰቦች እና ዝግጅቶች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ክህሎትዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/matifplc
23/03/2026
አሽከርካሪ ነዎት? 🚗
በትንሽ ወይም ትልቅ የመኪና አገልግሎት ድርጅቶች፣ ታክሲ አገልግሎት ወይም ሌሎች የመጓጓዣ መስኮች ልምድ ያላችሁ፣ ወይም የተረጋገጠ ሹፌር ነዎት? መንጃ ፍቃድ ካለዎት የአሽከርካሪነት ችሎታ እና ልምድዎን በመጠቀም በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! 🚕✨
🚗 በሱቆች፣ ኩባንያዎች እና ግል ቤቶች የአሽከርካሪነት አገልግሎት ይስጡ
⏰ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ የስራ እድሎችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን አገልግሎት የሚፈልጉ ደንበኞች እና ድርጅቶች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ችሎታዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ https://t.me/matifplc
23/03/2026
የሽያጭ ባለሙያ (Sales person) ነዎት? 🛍
በትንሽ ወይም ትልቅ ንግድ ድርጅቶች፣የልብስ ቤቶች፤ የችርቻሮ ሱቆች ወይም ሱፐርማርኬቶች ውስጥ በልምድ እንዲሁም በትምህርት የታገዘ የሽያጭ ባለሙያ ከሆኑ? ያለዎትን ችሎታ እና ልምድ በመጠቀም በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! 💼✨
🛒 በሪቴይል ሱቆች፣ ሱፐርማርኬቶች እና ንግድ ቦታዎች የሽያጭ አገልግሎት ይስጡ
⏰ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ የስራ እድሎችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን የሽያጭ ሰራተኞችን የሚፈልጉ ንግዶች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ችሎታዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።https://t.me/matifplc
23/03/2026
የውበት ባለሙያ ነዎት? 💄💅
የጥፍር ባለሙያ ፣ ፀጉር ባለሙያ (Hairdresser)፣ ሜክአፕ አርቲስት፣ የስፓ፣ የማሳጅ ባለሙያ ነዎት? በዚህ መስክ ልምድ እና ክህሎት ካለዎት በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እድል አለ! ✨
💅 ከቤት ወደ ቤት የውበት አገልግሎት ይስጡ
⏰ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ ይስሩ
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ ደንበኞችን ያግኙ
🔒 ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ ይስሩ
እኛ እርስዎን ከውበት አገልግሎት የሚፈልጉ ደንበኞች ጋር እናገናኛለን፤ እርስዎም ችሎታዎን በቀላሉ ይጠቀሙ።
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/matifplc