Smart sofa solution

Smart sofa solution

Share

ለሶፋዎ እድሳት ሁነኛ ምርጫዎ እኛ ነን ።

18/09/2026

🌾 ለሶፋ እድሳት ሁነኛ ምርጫዎ ነን🌴

ከውጭ የገቡ ሶፋዎችን ፈረንጆቹ በሰሩበት ማሽኖች እና ሙያዊ ብቃት እንደነበሩ አድርገን መልሰን እናድሳለን 👌

🌻 በውድ የገዙት ሶፋዎት በከፍተኛ ጥራት በማደስ ወደ ቀድሞ አዲስነቱ በመመለስ እናስደንቆታለን

🌻 የ11 አመታት የሶፋ እድሳት የስራ ልምዳችን ጥንቅቅ ያለ ስራ እንድንሰራ አስችሎናል

🌻 የሀገር ውስጥ ሶፋዎችንም ከተለመደው ከፍ ባለ ጥራት ማሳደስ ለምትፈልጉም በራችን ክፍት ነው

🌻 በሀገራችን አሉ የተባሉ ስማቸው ገናና የሆኑ ፈርኒቸር ወይ ሶፋ አምራቾች የሚጠቀሙባቸውን ማሽኖች ይዘን የእድሳት ስራ እንደምንሰራ የሚያውቁ ደንበኞች የዘውትር ምርጫቸው ነን

🌻 ዋጋችን ተመጣጣኝ የስራ ጥራታች ከፍተኛ ነው።

🌻 በአቅራቢያችን ላሉ ሰዎች እንደ ሶፋው የቤት ለቤት እድሳት አገልግሎት ልንሰጥ እንችላለን።

🌻አዳዲስ ሶፋ በፈለጉት ዲዛይን እና በቤትዎ ልክ እንሰራልዎታለን።

🌻የተንጣለለ ወርክሾፖችንን እና ለእድሳት ስራ የምንጠቀማቸውን ማሽኖች መጥተው ይጎብኙ።
አድራሻችን ጃክሮስ ሜታ አካባቢ
ለበለጠ መረጃ 0921317125, 0938300946 ላይ ይደውሉልን። እናመሰግናለን።

23/08/2026
Photos from Smart sofa solution's post 17/08/2026

፨ የሶፋ እድሳት ስራ(ህጋዊ)
፨ከውጭ የገቡ ሶፋዎችን ፈረንጆቹ በሰሩበት ማሽኖች እና ሙያዊ ብቃት እንደነበሩ አድርገን እናድሳለን።
፨ በውድ የገዙት ሶፋዎት እንዲሁ እንዲታደስ ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ ጥራት እንዲታደስለዎት የምትፈልጉ ብቻ ደውሉልን።
፨ ፨፨ በለማጆች የተነካካ እና የተበላሸ የውጭ ሶፋ አናድስም። በሌላ ሰው ካስጀመሩ በፍፁም አይደውሉልን።(ስለበዛብን ነው)
፨ የ11 አመት የሶፋ እድሳት ስራ ልምድ ስላለን በተለይ የውጭ ሶፋዎችን እንዴት እንዳደስነው ሲያዩ እጂግ በጣም ይደነቃሉ።
፨ የሀገር ውስጥ ሶፋዎችንም ከተለመደው ከፍ ባለ ጥራት ማሳደስ የምትፈልጉ ደውሉ።
፨ ሀገራችን ላይ አሉ የሚባሉ ስማቸው ገናና የሆኑ ፈርኒቸር ወይ ሶፋ አምራቾች የሚጠቀሙባቸውን ማሽኖች ይዘን የእድሳት ስራ እንደምንሰራ ያስተውሉ።
፨ ዋጋችን ተመጣጣኝ የስራ ጥራታች ከፍተኛ ነው።
፨ በአቅራቢያችን ላሉ ሰዎች እንደ ሶፋው የቤት ለቤት እድሳት አገልግሎት ልንሰጥ እንችላለን።
፨አዳዲስ ሶፋ በፈለጉት ዲዛይን እና በቤትዎ ልክ እንሰራልዎታለን።
፨ የተንጣለለ ወርክሾፖችንን እና ለእድሳት ስራ የምንጠቀማቸውን ማሽኖች መጥተው ይጎብኙ።
አድራሻችን ጃክሮስ ሜታ አካባቢ
ለበለጠ መረጃ 0921317125,
0938300946 ላይ ይደውሉልን።

Category

Telephone

Address

Addis Ababa