itel

itel

Share

እንኳን ወደ የአይቴል አለም በደህና መጡ! እዚህ ስለ አይቴል ምርቶች እና ማስታወቂያዎች የቅርብ ጊዜ መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ፣ እንዲሁም በነፃ ይሸለማሉ፡

21/09/2026

📦✨ itel A100Cs Unboxing Experience! 🔥

አዲሱን itel A100Cs Unboxing የሚኖረውን አስደሳች ልምድ ይመልከቱ! 😍

💥 ዘመናዊ ዲዛይን
🔋 5000mAh ኃይለኛ ባትሪ
📱 90Hz ሱፐር ክሊር ዲስፕሌይ
💾 128GB + 12GB

itel A100Cs — ለዕለታዊ ሕይወትዎ ተስማሚ ምርጫ!

16/09/2026

✨ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ Moments! 📱❤️

ከየቀኑ ትንንሽ ደስታዎች እስከ ትልልቅ ህልሞች፣ እያንዳንዱ Moment ዋጋ አለው። 🥰✨

በዚህ አዲስ ዓመት itel ከእርስዎ ጋር ነው!

🎉 መልካም አዲስ ዓመት!

❤️ itel Ethiopia — Your Moments, Your Story.

#መልካምአዲስዓመት

14/09/2026

መልካም አዲስ አመት!!

07/09/2026

🌼አደይ አበባ ሲያብብ… አዲስ ዓመት ይጀምራል! ✨🌼

🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

አዲሱን ዓመት በአዲሱ itel A100CS ይቀበሉ።

አዲስ ዓመት አዲስ እይታ።

#እንኳንአደረሳችሁ #አዲስዓመት

05/09/2026

📦✨ itel A100Cs Unboxing! 🔥

The wait is over! 🚀
Get a first look at the itel A100Cs and discover what’s inside the box. 📱❤️

From the 90Hz Super Clear Display to the 5000mAh Big Battery, UltraLink, and Infrared Remote Control — this phone is ready to impress! 🔥

🎥 Watch the full unboxing and stay tuned for more!

03/09/2026

itel A100Cs — Smart Features, Smarter Convenience! 📱✨

Control your home entertainment with the Infrared Remote Control and stay connected effortlessly with UltraLink.

🔴 Infrared Remote Control — Turn your phone into a convenient remote for compatible devices.

🔗 UltraLink — Enjoy free calls via Bluetooth and stay connected with ease.

itel A100Cs — More than a smartphone. It’s smart convenience in your hand. ❤️

26/08/2026

ሁሉንም በአንድ ላይ!!
በቅርቡ..

24/08/2026

መልካም የመውሊድ በዓል!

አይቴል ኢትዮጵያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ሰላም፣ ፍቅር፣ መተሳሰብ እና በረከት የሞላበት የመውሊድ በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ይህ የተባረከ በዓል ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ደስታ፣ ሰላም እና በረከትን ይዞ ይምጣ🙏።

መልካም መውሊድ!

ከአይቴል ኢትዮጵያ

20/08/2026

🔋 5000mAh ባትሪ አስገራሚ የባትሪ አቅም!

ቀንዎ ረጅም ቢሆንም፣ ያለምንም ስጋት ከስልኮ ጋር እንዲቆዩ የተዘጋጀ!

5000mAh ባትሪ። ⚡🔋

💪 አስተማማኝ ጥንካሬ
🔋 አስተማማኝ አቅም 5000mAh ባትሪ
🔥 ለዕለታዊ አጠቃቀም ዝግጁ

itel A100c በቅርቡ!*👀

19/08/2026

ስልኬ ይሰበርብኛል ብሎ ማሰብ ቀረ! 💪📱

አስተማማኝ ጥንካሬ፣ አስገራሚ ጥራት እና ዘመናዊ ዲዛይን—ሁሉንም በአንድ ስልክ! 🔥

ለዕለታዊ አጠቃቀም ምቹ ፣ ጥንካሬውን ከውበቱ ጋር ያጣመረ አዲስ ስልክ በቅርቡ ወደ ገበያ ይመጣል። 👀✨

በቅርቡ... የሚጠብቁት አዲስ ተሞክሮ። 📱🔥

#ጥንካሬ #ዲዛይን #ስልኬ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when itel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.