Ablex Creative
Grow Your Organization Digitally
27/01/2026
"Content is King" የሚባለው ለምንድን ነው?
ብዙዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲሉ ማስታወቂያ (Ads) ብቻ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ዘላቂ የሆኑ ደንበኞችን ለማፍራት 'ጠቃሚ ይዘት' (Content) ማቅረብ ቀዳሚው መንገድ ነው።
ሰዎች እንዲገዛዎት ከመጠየቅዎ በፊት እሴት ይጨምሩላቸው (Value First)። ለምሳሌ፦
• መፍትሄ ሰጪ ቪዲዮዎችን ይስሩ።
• አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎችን ያጋሩ።
• የደንበኞችዎን ጥያቄዎች በፖስት ይመልሱ።
ስታስተምሩ ትታመነላችሁ፤ ስትታመኑ ደግሞ ትሸጣላችሁ።
•
•
•
•
• #ዲጂታልማርኬቲንግ
• #ኢትዮጵያ
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
26/01/2026
🔐ቢዝነስዎ ዛሬውኑ ዲጂታል መሆን ያለበት ለምንድን ነው?
"በአሁኑ ዘመን ደንበኞችዎ ካሉበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ የሚፈልጉትን ነገር በስልካቸው ማግኘት ይፈልጋሉ። የእርስዎ ቢዝነስስ በኦንላይን ዓለም ውስጥ ምን ያህል ይታያል?
ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ዝም ብሎ ፌስቡክ ላይ ፎቶ መለጠፍ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም፦
👉ትክክለኛውን ደንበኛ በትክክለኛ ቦታ ማግኘት ነው።
👉ባነሰ ወጪ ብዙ ሰዎችን መድረስ ነው።
👉ከደንበኞችዎ ጋር ቀጥታ ግንኙነት መፍጠር ያስፈልጋል ።
Category
Contact the business
Telephone
Address
1000
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Ablex Creative posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.