Rere Project Developer PLC
Welcome to RERE Project Developer PLC, SPC Flooring, Import-Export Business and Real Estate Business.
04/07/2026
ድርጅታችን ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር (የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እህት ኩባንያ) በኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት (EQA) ባለሙያዎች የሚካሄደውን የ13ኛ ዙር የጥራት ውድድር ግምገማ በስኬት አጠናቋል።
ግምገማው ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 1, 2026) በዋና መሥሪያ ቤታችን፣ እንዲሁም ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 4, 2026) በጫንጮ ፋብሪካችን ተካሂዷል።
በዚህ የግምገማ ሂደት ውስጥ ላገኘነው ጠቃሚ ሙያዊ ድጋፍና መመሪያ ለኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ባለሙያዎች ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
We are pleased to announce that Rere Project Developer Plc (a subsidiary of MIDROC Investment Group) has successfully undergone the 13th Round Quality Award Evaluation conducted by experts from the Ethiopian Quality Award Organization (EQA).
The comprehensive assessment took place on July 1, 2026, at our Head Office, and on July 4, 2026, at our Chancho Factory.
We sincerely appreciate the valuable guidance and professional support provided by the EQA experts throughout this significant evaluation process.
27/06/2026
ምርቶቻችን ከአለም አቀፍ ደረጃ ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ጥብቅ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን እናደርጋለን።
20/05/2026
Upgrade Your House with Premium RERE SPC Flooring
07/05/2026
የብድር አገልግሎት አመቻችተንሎታል ይጎብኙን
04/05/2026
01/05/2026
Happy Labor Day! 🎉
29/04/2026
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆንዉ ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኤስ.ፒ.ሲ የወለል ንጣፍ ምርቶቹን ይሸምቱ
25/04/2026
Exclusively from RERE Project Developer PLC
23/04/2026
The Right Choice for Your Flooring!!!
19/04/2026
መልካም የእረፍት ቀን!!
Address
Addis Ababa