Yene-Event
Digital invitation website for Wedding, Birthday, Nikah, To be Bride, Graduation, Baby Shower, Kristina
book yours
📞0980076100
ክቡር ምክትል ተመስገን ጥሩነህ የተገኙበት ኢቨንት ማኔጅመንት ሲስተም
🌐 yeneevent.com
📞 0980076100
ከፍተኛ ጥንቃቄ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የተካሄደ ዲፕሎማት ዲነር ላይ Event Managment System ማችን ምን ይመስል እንደ ነበር ላሳያችሁ።
YeneEvent Event Management system!!
Proud to power the Diplomatic Dinner at the Ministry of Agriculture!
YeneEvent delivered a custom Event Management System to ensure a seamless evening. Stay tuned- video walkthrough coming next!
zebiba's child birthday invitation by yeneevent
digital invitation and event management system
🌐 yeneevent.com
📞 0980076100
2026 graduates, Yene Event digital invitation for you 🎉🎓👨🏽🎓👩🏻🎓
2026 ተመራቂዎች የኔ ኢቬንት ዲጂታል መጥሪያ ለእናንተ 🎉🎓👨🏽🎓👩🏻🎓
አርቲስት ዘቢባ ስለ የኔ ኢቨት ያለችው
yene Event digital invitation and event management system
🌐 yeneevent.com
📞 0980076100
Tiktok: https://www.tiktok.com/
YouTube: https://www.youtube.com/
የአመቱ ድንቅ ሰርፕራይዝ ከ Yene Event ጋር! 🎉
ለታላቁ አባት ለክቡር አባዱላ ገመዳ ከልጃቸው ቤኪ የተደረገላቸው ድንቅ ሰርፕራይዝ እና የሶስት ቋንቋዎች መጽሐፍ ምርቃት! 📚
እኛም ይህንን ታላቅ ዝግጅት በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዘኛ በተዘጋጀ ልዩ ዲጂታል መጥሪያ / Digital Invitation እና በ QR Code የታገዘ የፕሮግራም ቅደም ተከተሉን ይበልጥ ዘመናዊ እና የተደራጀ አድርገነዋል።
የእርስዎስ ድርጅት ትልቅ Event አለው? ዝግጅቶን ለእኛ ይተውት!
Yene Event Digital Invitation & Event Management System
The Surprise of the Year with Yene Event! 🎉
A spectacular surprise and book launch was organized for the respected leader, Honorable Abadula Gemeda, by his daughter, Beky! 📚
We had the honor of elevating and organizing this grand event with a custom digital invitation available in Amharic, Afaan Oromoo, and English, alongside a seamless QR code-powered event schedule.
Does your organization have an upcoming event? Leave the details to us!
📲 Yene Event Digital Invitation & Event Management System
ትናንት በሸራተን አዲስ ሆቴል የተመረቀው የክቡር አቶ አባዱላ ገመዳ የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ (ቅጽ ፩)። በልጃቸው ቤኪ አባዱላ እና በዐቢይ ፈቅይበሉ የተዘጋጀው "አባዱላ ገመዳ - ስለ ሰው እና ስለ ሕዝብ የተኖረ ሕይወት" የአቶ አባዱላን የሥራ ዘመን እና የትግል አጋሮች ምስክርነት በአማርኛ፣ ኦሮምኛና እንግሊዝኛ ይዟል።
የልጅ ምርጥ ስጦታ ለአባት "የአባቴን ስኬታማ የሕይወት ጉዞ፣ ቅንነትና ደግነት በተለያዩ ሰዎች አንደበት ስትሰማ መቆየቴ መጽሐፉን እንድታዘጋጅ መነሻ ሆኖኛል" — ቤኪ አባዱላ የክቡር አቶ አባዱላ ገመዳ ልጅ ቤኪ አባቷን ሰርፕራይዝ ለማድረግ በምስጢር ያዘጋጀችው የመጽሐፍ ምርቃት እና የ68ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ በሸራተን አዲስ ሆቴል ትናንት ምሽት በስኬት ተጠናቋል። የቤተሰብ ታሪክን፣ የሥራ እና የትግል አጋሮችን ምስክርነት የያዘው የዚህ ድንቅ መጽሐፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ከፊል ገጽታዎች በቪዲዮው ይከታተሉ።
የትናንቱ ደማቅ ምሽት በሸራተን አዲስ! የክቡር አቶ አባዱላ ገመዳን ማንነት እና ሌጋሲ በሰዎች እይታ የሚተርከው "አባዱላ ገመዳ - ስለ ሰው እና ስለ ሕዝብ የተኖረ ሕይወት" (ቅጽ ፩) መጽሐፍ ትናንት ሰኔ 3 ቀን ተመርቋል። ልጃቸው ቤኪ አባዱላ ለአባቷ 68ኛ ዓመት ልደት በምስጢር ያዘጋጀችው አስደናቂ ሰርፕራይዝ እና የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ቪዲዮ እነሆ! ✨ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዝኛ የተዘጋጀውን ይህንን መጽሐፍ ያንብቡ።
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Yene-Event posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.