Compass Properties

Compass Properties

Share

🧭 ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ 🧭
ቤት ለመግዛት/ ስለ ቤት የትኛውንም የባለሙያ ምክር ለማግኘት ይደውሉልን
0997888888 |0998808080 |0907717273

15/09/2026

በተግባር የሚገለጽ ታማኝነት!

14/09/2026

ከኮምፓስ ጋር የህልምዎን ቤት ይገይቡ! ✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🎉🌼

Photos from Compass Properties's post 14/09/2026

አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋና አዲስ ስኬት ይዞ ይመጣል! ✨

ከኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ቤተሰብ አባላት ጋር ለአዲሱ ዓመት ያደረግነው አቀባበል በደስታና በፍቅር የተሞላ ነበር።

ለመላው ደንበኞቻችን እና ለኢትዮጵያ ህዝብ በድጋሜ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🎉🌼

13/09/2026

መልካም አዲስ አመት

13/09/2026

የአዲስ አመት የ 30% ቅናሻችን እንደቀጠለ ነው👉
በካሳንቺስ በየኛ ካዛ ሲቲ ሴንተር የመኖሪያ አፖርትመንቶችና የንግድ ሱቆችን ይዘንላችሁ መተናል።
ስለ ሳይቶቻችን መረጃ ለማግኘትና ለመጎብኘት በ0997888888 / 0998808080 ወይም በአጭር ቁጥር 6267 ይደውሉልን 📞
🧭ኮምፖስ ፕሮፐርቲስ🧭

12/09/2026

ቤትዎን ከኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ጋር አብረው ይገንቡ

11/09/2026

Part 47😂😂😂 Environment

11/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲስ ዐመት አደረሳችሁ። አመቱ ከኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ጋር የስኬት ይሁንላችሁ።

11/09/2026

ውድ የኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ደንበኛችን፤

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰዎት!
አዲሱ ዓመት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የደስታና የስኬት ዓመት እንዲሆን፣ ምኞትዎና ሕልምዎ ሁሉ የሚሳካበት እንዲሆንልዎት ከልብ እንመኛለን።
ሁሌም ለሚሰጡን እምነትና ምርጫዎ ስላደረጉን ከልብ እናመሰግናለን!
መልካም አዲስ ዓመት!

10/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ

Category

Website

Address

Addis Ababa