zagol
Every thing has its own time
በየቀኑ ልናደርገው የሚገባ ነገር
የሀጢአት ዋና ወይም መነሻ ምንድን ነው
📍እንዴት ራሳችንን በመሆን አካባቢያዊ ትርምስ ነፃ እንሆናለን
🔴ሚስት ለባሏ የምትሰጠው ትልቁ ስጦታ ባልስ ለሚስቱ የሚሰጠው ስጦታ?
゚viralシfypシ゚
አስራት በኩራት ማውጣት ምን ይጠቅመናል ?
ጓደኝነት ስትመሠሰርቱ ደስታን አትጠብቁ
26/03/2026
ልዩ መንፈሳዊና ጥበባዊ የግብዣ ጥሪ
በኢትዮጵያ የጥበብ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት፣ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ ለሕዝብ እይታ ሊቀርብ ነው!
ሰዓሊ ጌታቸው ታደለ ለአንድ ዓመት ያህል በትጋት የሰራውና ከወርቅና ከአልማዝ ማዕድናት የተሳለው
የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምእመናንና ለጥበብ አፍቃሪዎች ይፋ ይሆናል።
ምን ይጠብቃችኋል? 📋
💎 በወርቅና በአልማዝ የተሰራው የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ
🌟 የድንግል ማርያምን አምስቱን ሐዘናትና መከራ የሚዘክሩ 11 ቅዱስ ስዕሎች
🖼️ በአጠቃላይ 16 መንፈሳዊና ጥበባዊ ስራዎች።
🎤 ታዋቂ መምህራን፣ ሰባኪያን፣ ዘማሪያንና ገጣሚያን የሚታደሙበት ልዩ መርሃ ግብር።
የፕሮግራሙ ዝርዝር 📍
📅 እሁድ መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም
🕑 ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ
🏢 ቦታ ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ (ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት)
🎟️ መግቢያ፦ በነፃ!
ይህ በሀገራችን የጥበብ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አውደ ርዕይ እንዳያመልጥዎ!
የሰዓሊ ጌታቸው ታደለ ወዳጆችና የጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ ተጋብዘዋል። 👣
የሰነፍ ሰው ምልክት ድንቅ ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን
゚viralシ
ከተሰሩት ምርጦች አንዱ
゚viralシfypシ゚
Category
Website
Address
1000