Find government services in Butajira. Listings include የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን Butajira City Gov't Communication, በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት, Central Ethiopia Region Urban Development and Construction Bureau, Central Ethiopia Industrial Parks Development Corporation, የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮ, ቃቃት - ሴራና.
This is The official Butajira City Gov't COMM.fb page-ይህ ትክክለኛው የቡታጅራ ከተማ የመንግስት ኮሙኒኬሽን (fb)ፔጅ ነው፦
This is our official real Meskan District page, follow and like it to get updated information. ይህ ትክክለኛ የመስቃን ወረዳ የፌስ ቡክ ፔጃችን ነው ፎሎና ላይክ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን እንዲደርሶ ያድርጉ።
This is the Official page of Centra Ethiopia Region Urban Development and Construction Bureau.
የክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በክልል የሚቋቋም ሲሆን በሁለተኛዉ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት በአገራችን የኢንዱስትሪ ልማት እንዲፋጠንና የገጠር ኢንዱስትራላይዘሽን እንዲስፋፋ አስፈላጊና ወሳኝ መሣሪያ የሆኑትን ኢንዱስትሪ ፓርኮችን፣ የገጠር...
በወረዳው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ወረዳዊ ዞናዊ ክልላዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡
ይህ በማዕከላዊ አትዮጵያ ክልል መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ነው።
መስቃን ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ጽ/ቤት አጠቃላይ መረጃ ሚለቀቅበት ፔጅ ነው።
መስቃን ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት አጠቃላይ መረጃ ሚለቀቅበት ፔጅ ነው።