fami
ኩሩ የኢትዮጵያ ልጅ 🇪🇹🇪🇹
30/08/2026
በመደመር መንግሥት ዕይታ የግብርናው ዘርፍ እመርታዊ
በሐረሪ ክልል በመደመር መንግሥት ዕይታ በግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት እመርታዊ ለውጥ ተመዝግቧል።
በመደመር መንግሥት ዕይታ በግብርናው ዘርፍ ገበያ ተኮር ምርቶችን በዓይነት፣ በምርት ብዛትና በጥራት የማምረት እመርታዊ ለውጥ መመዝገቡን ተችላል።
በዚህም የተቀናጀ የግብርና ስራ የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት በማሳደግ ተጨባጭ ስኬቶች ተመዝግባል።
በክልሉ ባለፉት ዓመታት በሰብል፣በአትክልትና ፍራፍሬ፣ በእንስሳት ሀብት ልማት፣ በሌማት ትሩፋትና በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ላይ ውጤታማ ስራዎች ተከናውናል።
በክልሉ ከተማና ገጠር ወረዳዎች በሌማት ትሩፋት መርሃግብር የእንስሳት ተዋጽኦና የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት አበረታች ስራዎች ተሰርቷል።
በተለይም በገጠር ወረዳዎች በመስኖ ልማት የተከናወኑ ስራዎች ምርትና ምርታማነት እንዲጎለብትና የአርሶ አደሩ የምግብ ዋስትና እንዲረጋገጥ ከማስቻል ባለፈ ለገበያ አቅርቦት ከፍተኛ እገዛ እያደረጉ ይገኛሉ።
በሰብል ልማት በየተከናወኑ ተግባራትም አርሶ አደሩን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት እያሸጋገሩ የሚገኙ ውጤት መመዝገብ ተችላል።
በተለይም በክልሉ የዝናብ እጥረትና በሽታን በመቋቋም በአጭር ጊዜ ምርት የተቀናጀ የግብርና ስራ የሚሰጡ የማሽላና በቆሎ ሰብሎች ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ ተችላል።
በቀጣይም የተቀናጀ የግብርና ስራን በማጠናከር የአርሶ አደሩን ምርታማነት የሚያሳድጉ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ።
30/08/2026
I got over 40 reactions on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉
05/08/2026
ቀፎዋን የጣለች ንብ ማር አትሰጥም
16/07/2026
16/07/2026
በበጀት አመቱ የክልሉን ህዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተጠቃሚ በማድረግ አበረታች ስኬቶች ተመዝግቧል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
*****
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው መክፈቻ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለጹት ሀረሪን “የምስራቅ ኢትዮጵያ የብልጽግና ማዕከል” የማድረግ ክልላዊ ራዕይን እውን ለማድረግ ጉልህ ሚና ያለው የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ሥራ መገባቱን ገልጸዋል።
ከዚሁ መሪ ዕቅድ የተቀዳና የተቀመጡ ግቦችን ታሳቢ በማድረግ የተጣጣመው የ2018 በጀት ዓመት “የማንሰራራት ዘመን ዕቅድ” መዘጋጀቱንም አክለዋል።
ይህ ዕቅድ በክልሉ መንግሥት በየዘርፉ የተቀመጡ የትኩረት አቅጣጫዎችን፣ በአስፈጻሚ ተቋማት የታቀዱ ግቦችን፣ እና ማህበረሰቡ በተለያዩ ወቅቶች የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መሠረት ያደረገ መሆኑን አስረድተዋል።
እቅዱን ለማሳካትም በየደረጃው ባለው አመራር፣ ፈጻሚና መላው ሕብረተሰብ የጋራ ተሳትፎ ከፍተኛ ርብርብ ሲደረግ መቆየቱን ርዕሰ መስተዳድሩ ገልጸዋል።
በመሆኑም በበጀት አመቱ በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ጸጥታ ማስፈን እንዲሁም የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣ በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች ፈጣንና ዘላቂ ልማት ማምጣት፣ የአገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻልና ማዘመን፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት፣ በገጠርና በከተማ የኮሪደር መሠረተ ልማቶችን ማስፋፋት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ በተከናወኑ ተግባራት የክልሉን ህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚ ያደረጉ ተጨባጭ ውጤቶች መመዝገባቸው ገልፀዋል።
በአሁኑ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ባለፉት ዓመታት በክልሉ አስፈጻሚ ተቋማት በመደበኛ እና በካፒታል በጀት የተከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎችን፣ የተገኙ ውጤቶችን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለምክር ቤቱ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
በሄኖክ ግርማ
09/11/18
16/07/2026
Website
Address
Harar
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when fami posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.