The Hawassa Insight
This page deeply investigates and enlighten viewers and followers administrative, human rights and a
12/07/2026
ይህ “የአፍሪካ ህዳሴ ሀውልት” የተሰኘ በሴኔጋል እምብርት ላይ የተተከለ ታሪካዊ ሀውልት ነው።
ይህ ሀውልት ታሪክን ከመዘከር አልፎ ሀገሩን የሚወድና ለሀገሩ ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀ ትውልድ ይፈጥራል። እንደ ቱሪስት መስህብ በማገልገል ገቢንም ያመነጫል።
ሀዋሳችንም ከዚህ ብዙ ትማራለች።
The African Renaissance Monument, Located in Dakar, Senegal.
06/07/2026
አርባምንጭ በከፍታ ላይ ናት።
እንኳን ደስ አላችሁ አርባምንጮች 🎉🎉🎉
01/07/2026
30/06/2026
መልካም ዜና !
በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ አዜብ በላይነህ የተባለችን የ13 ዓመት ታዳጊ የጠለፋግለሰቦች በዳዬ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።
ይህ መልካም ዜና ቢሆንም ፍትህ ሲረጋገጥ ደግሞ ሙሉ ይሆናል።
አስተማሪ ቅጣት እንደሚሰጣቸው እንጠብቃለን።
30/06/2026
"የሀዋሳ ሐይቅ የጋራ የልብ ምታችን ነው። እያንዳንዱ አሻራችን የሐይቃችንን ውበት ከፍ የሚያደርግ፣ ለትውልድ የምናስረክበው ታላቅ የቱሪዝም ስጦታ ነው። የጋራ ራዕያችንን በተግባር እናጽና፣ አብረን እንገንባው!"
30/06/2026
ክፍት የስራ ቦታ !
1. ፋርም ማናጀር (ብዛት 1)
2. አካውንታንት (ብዛት 1)
የስራ ቦታ ፦ ጂንካ
ዝርዝር መረጃ 👉
Tikvah Economy and Jobs የክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ - Seven Trust Group ሰቨን ትረስት ግሩፕ (Seven Trust Group) በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ለሚገኙ የሥራ መደቦች ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይ.....
30/06/2026
ከ12 ዓመት በፊት ከኳላ ላምፑር ወደ ቤጂንግ 227 ተጓዦችና 12 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍራ በመጓዝ ላይ ሳለች የጠፋችበት ያልታወቀች አውሮፕላን ፍለጋ ለተጨማሪ ጊዜ ተራዝሟል ሲል The Independent ዘግቧል።
ምን ውስጥ ገብተው ይሆን? ያልተገለጠው ሚስጥር ምንድነው?
29/06/2026
ይህ ፖስት በርካታ መልዕክትን ይዟል።
1. ያለፉ አርትና ስነ-ፅሁፎች ለዛሬ ስራ እንደምስክር ሆነው እንደሚቀርቡና የነባራዊ (የዛሬ) ማንነት መገለጫ ምስክር ሆነው ያገለግላሉ።
2. ከተሰራ የማይቀየር ታሪክ እንደሌለ፣
3. ብልጥ መሪ በፈተና ውስጥ እንኳን ለትውልድ የሚሆነረ አሻራ አስቀምጦ ማለፍ እንደሚችል።
Miracles of Addis Ababa, Ethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication
Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
Abiy Ahmed Ali
28/06/2026
የአዲስ አበባን City identity ማዕከል አድርጎ ዛሬ የተመረቀው ተዓምራዊው የቀበና River side ፕሮጀክት።
እንደዚህ ዓይነት ፕሮጀክቶች በሁሉም የሀገሪቱ ከተሞች አካባቢያዊ ማንነቶችንና ሀገራዊ ኩነቶችን አዋህዶ ቢሰራ ከሚፈጥረው የአኢኮኖሚ ጥቅም ባሻገር ለነገ ትውልድ ከወቅታዊ ውጥንቅጥ ችግሮች በተፃራሪው የዘመኑ በጎ ኣሻራ ይሆናል።
በእውነት የሚበረታታ ነው።
Abiy Ahmed Ali
Office of the Prime Minister-Ethiopia
Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication
Website
Address
Hawassa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when The Hawassa Insight posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.