Kembata Updates
በቂ መረጃ
06/08/2026
መሳላ ካፕ
30/05/2026
𝙘𝙝𝙖𝙢𝙥𝙞𝙤𝙣𝙨 𝙥𝙨𝙜
24/05/2026
𝑎𝑛𝑜𝑡ℎ𝑒𝑟 22 𝑦𝑒𝑎𝑟𝑠 𝑖𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑖𝑛𝑔...𝑐𝑎𝑙𝑚 𝑑𝑜𝑤𝑛
𝑎𝑛𝑦𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑛𝑔𝑟𝑎𝑡𝑢𝑙𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛𝑠 𝑓𝑜𝑟 አርሴ 𝑓𝑎𝑛𝑠.
ከሰሞኑ ወረርሺኝ(የArsenal ደጋፊዎች ) ከቤት ባለመዉጣት እራስዎን እና ቤተሰቦን ከብክለት ይከላከላሉ!!
ሚኒስቴሩ::
13/05/2026
ሻምፒዮንስ ሀደሮ ከተማ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ክለቦች ሻንፒዮና
የዋንጫ ጨዋታ!
⌚ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
እንደጋኝ ሻድጋሮቹ 0-2 ሀደሮ ከተማ
53' አቡሽ ሻሜባ
90+1 አቡሽ ሻሜባ
🏟 ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
13/05/2026
3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ክለቦች ሻንፒዮና
የዋንጫ ጨዋታ!
⌚ ዕረፍት'
እንደጋኝ ሻድጋሮቹ 0-0 ሀደሮ ወረዳ
🏟 ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ክለቦች ሻንፒዮና የፍፃሜ ጨዋታ
ሀደሮ ከተማ ከ እንደጋኝ
9:00 ⌚️
🏟️ ሀላባ ስታድየም
12/05/2026
ድል ለዞናችን ተወካይ ሀደሮ ከተማ
11/05/2026
Bravooo Haderoo finalist ⚽️⚽️⚽️
3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ክለቦች ሻንፒዮና ውድድር
የግማሽ ፍፃሜ የ9:00 ጨዋታ!
⌚ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ሀደሮ ከተማ 1-0 ምዕራብ አዘርነት
32' ለአምላክ ክብሩይስፋ
ውጤቱን ተከትሎ ሀደሮ ከተማ ለፍፃሜ አልፈዋል።
🏟 ሀላባ ስታዲየም
09/05/2026
3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ክለቦች ሻንፒዮና
ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የ5:00 ጨዋታ!
⌚ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ሚቶ ወረዳ 2-2 ሀደሮ ከተማ
ጨዋታው በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ሀደሮ ከተማ 5ለ3 ሚቶ ወረዳን በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜ የተቀላቀለ ሁለተኛ ቡድን ሆኗል።
1⃣2⃣3⃣4⃣5⃣
ሀደሮ ከተማ ✅✅✅✅✅
ሚቶ ወረዳ ✅✅✅❌
🏟 ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
Telephone
Website
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Kembata Updates posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.