Sable Getu

Sable Getu

Share

Ethiopia is my countery�

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 17/09/2026
10/09/2026
10/09/2026
10/09/2026

የነገው ቀን
ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሽግግር
ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት! ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባህላችን እየሆነ ነው። ንግድና አገልግሎትን ያቀላጥፋል፣ መረጃዎችን ተደራሽ ያደርጋል፣ ዘርፎችንም ያዘምናል! የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደሮች ንቅናቄ ወጣቶችን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፈጣሪ በማድረግ ወደ 7 ሚሊዮን ግባችን እያመራ ሲሆን የዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነትና ጥራትን አረጋግጧል። በሀገር በቀል አቅም የበለጸገው የሳይበር ሉዓላዊነታችን ደግሞ የማንቆጣጠራቸው ቴክኖሎጂዎችን ጥገኝነት አላቆ በዲጂታል ኢኮኖሚ በራስ አቅሟ የምትቆም አዲሷ ኢትዮጵያ በታላቅ ምዕራፍ ላይ መሆኗን በኩራት ያበስራል!



Guyyaa Borii

Cehumsa Tekinooloojii Biyyaalessaa waraqatarraa gara dijiitaalaa, fayyadamtummaarraa gara kalaquutti! Kaleessa barachuufi sirreessuun, har’a kutannoo olaanaan ijaaruun tiraanisfoormeeshiniin dijiitaalaa aaddaa keenya hoggayyuu ta’aa jira. Daldalaafi tajaajila ni si’oomsa, walgeettii odeeffannoo ni mirkaneessa, sektaroota ni ammayyoomsa! Sochiin Koodaroota Itoophiyaa miliyoona 5 dargaggoota kalaqxoota artifiishaal intelejensii taasisuudhaan galma keenya miiliyoona 7tti qajeelaa kan jirru yoo ta’u, walgeettiifi qulqullina tajaajila dijiitaalaa mirkaneesseera. Birmadummaan saayiberii humna biyyaalessaatiin gabbate immoo maxxantummaa tekinooloojiiwwan to’achuu hin dandeenyerraa nu baraaree, Itoophiyaan haaraa misooma dijiitaalaatiin humna mataa isheetiin dhaabbattu boqonnaa haaraarra ta'uushee kabajaan ni labsa!



ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር)

Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 09/09/2026
09/09/2026

የኅብር ቀን
ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች!
በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር ፍልስፍና በመመራት፣ ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል። ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር የመጀመር የታሪክ እጥፋት ተነስተን፣ የሁሉም ዜጎቻችንን ሕይወት ከሚለውጡ ሰው-ተኮር የኮሪደር ልማታችን፣ የበጎ ፈቃድ ስራዎቻችን እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን በተግባር እውን እስከማድረግ ድረስ፤ ሁላችንም በአንድነት ስንቆም የጋራ ትርክቶቻችን ወደ ጋራ ስኬት እንደሚያሻግሩን በተግባር አሳይተናል።
እኛ የምንገነባው አካታች የሆነች፣ በኢኮኖሚ ራሷን የቻለች፣ የአብሮነትና መረዳዳት ባህል የጎለበተባት ጠንካራ ሀገር ብቻ ሳይሆን የሁሉንም ኢትዮጵያውያን የጋራ ታላቅነትና እምቅ አቅም በተግባር እያረጋገጥን እንገኛለን። በአንድነት ወደ ብልጽግና ጉዟችን እንቀጥላለን።
አንድ ህዝብ፣ ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ!



ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Want your business to be the top-listed Grocery Store in Amman?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Adama
Amman