The Psych Net

The Psych Net

Share

The Psych Net is a psychological network that works to digitize psychology - TOGETHER!

ምክንያታቸውን እንዴት ቀድማችሁ ማወቅ ትችላላችሁ? ምን እያሰባችሁ ነው? @ThePsychNet @MelkamuAynalem 14/06/2026

ለማይመለሱልን የስልክ መልዕክቶች የምንሰጠው ምክንያት ምንድን ነው?

ምክንያታቸውን እንዴት ቀድማችሁ ማወቅ ትችላላችሁ? ምን እያሰባችሁ ነው? @ThePsychNet @MelkamuAynalem Have you ever sent a text and then started imagining all the reason...

የትህትና ዋጋ የምናስበውን ያህል አይደለም! ምን ያህል ትሁት ናችሁ? 07/06/2026

ደግነት በምናስበው ልክ ላይከፍለን ይችላል። ይህም ባህሪያችንን እና አመለካከታችንን እንድንቀይር እንደምክንያት ይቆጠራል።

የትህትናን እና ደግነትን ዋጋ ከምናውቀው በተለዬ መልኩ እንመልከተው።

የትህትና ዋጋ የምናስበውን ያህል አይደለም! ምን ያህል ትሁት ናችሁ? Can one small act of kindness change someone's day?In this video,...

ጎበዙ ሰው ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚያወራው አይደለም! 03/06/2026

ጎበዙ ሰው ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚያወራው አይደለም።

Check out the full video on YouTube
👇

ጎበዙ ሰው ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚያወራው አይደለም! Why do people quickly join trends, share the same opinions, or foll...

ፊልም ደጋግሞ ከማዬት ጀርባ ያሉ ሳይኮሎጂካል እውነታዎች! እውነቱን ልንገራችሁ! 27/05/2026

ፊልም ወይም የቴሌቪዥን ሾው ደጋግሞ የማዬት ልምድ አላችሁ?

ይህንን በሚመለከት ሳይኮሎጂ የሚለው ሳይንሳዊ ምልከታ ያለ ቢሆንም በርካቶች ግን አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር ያለ ስንፍና ነው ሲሉ ይገልፁታል።

በዚህ ቪዲዮ The Psych Net ልታውቋቸው የሚገቡ ጠቃሚ ጉዳዮችን ዳስሷል።

Do you have a habit of repeatedly watching a movie or television show?

Although there is a scientific and psychological explanation for this, many people describe it as laziness or an unwillingness to try new things.

In this video, The Psych Net explores some important insights you should know.

ፊልም ደጋግሞ ከማዬት ጀርባ ያሉ ሳይኮሎጂካል እውነታዎች! እውነቱን ልንገራችሁ! Why do people keep rewatching the same TV shows again and again?Is it laziness, boredom, or something deeper?In this video, we explore the psychology behind ...

The Psych Net 20/04/2026

የአእምሮ ጤና ድጋፍ ማግኘት ቀላል ነው?

በአዲስ አበባ የሚገኙ የአእምሮ ጤና ድጋፍ የሚሰጡ ተቋማትን ማወቅ የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው።

The Psych Net 1 like. "የአእምሮ ጤና ድጋፍ ማግኘት ቀላል ነው!"

18/03/2026

Stand tall, think clear! 🧘‍♂️✨ Your posture isn’t just about looks. It shapes your mood, focus, and confidence. Small changes in how you sit, stand, and move can boost mental clarity and calm. 💡💛

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa