Bilal Microfinance
በኢትዮጵያ ቀደመት በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ከወለድ ነፃ የማይክሮ ፋይናንስ አገልግሎት ከቢላል እነሆ።
ዛሬውኑ ወደ ተግባር ይግቡ
07/08/2026
ስኬት በትንሽ ይጀምራል፡ እያደገም ይሄዳል!
ስኬት በአንድ ጀምበር የሚገኝ ውጤት ሳይሆን ቀጣይነት ያለው ጉዞ ነው፡፡
***
በሥራችን ስኬት የምንጎናፀፍበት ጁምዓ ይሁንልን!
***
ጁምዓ ሙባረክ!
***
ቢላል ማይክሮፋይናንስ
ከሁሉም ለሁሉም!
07/08/2026
❶ ኢህሳን አጣናተራ ቅርንጫፍ
እፎይታ የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ
ስልክ፡ 011-230-43-60
❷ አለምባንክ ነጃሺ ቅርንጫፍ
አለምባንክ ቤቴል መሄጃ ባቡል ኸይር ፊትለፊት
ስልክ፡ 0910846791
❸ ተምኪን ፉሪ ቅርንጫፍ
ፉሪ ታክሲ/ባጃጅ ተራ
ስልክ 011-380-22-04
❹ ወልቂጤ አረፋ ቅርንጫፍ
ንብ ባንክ ህንፃ ላይ
ስልክ፡ 011-365-90-68
❺ ሙከረም አዳማ ቅርንጫፍ
አራዳ አሊፍ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፡ 0913918438
27/07/2026
የጥንቃቄ መልዕክት⚠️
👉👉👉👉
ቢላል ማይክሮፋይናንስ በአሁኑ ሰዓት በስልክም ሆነ በኢሜይል ምንም አይነት አገልግሎት አይሰጥም።
23/07/2026
የዕድገት ምዕራፍ ጅማሮ!
ከማረጋጋት ወደ ዕድገት፡ FROM STABILIZATION TO GROWTH!
***
ቢላል ማይክሮፋይናንስ የ2025/26 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2026/27 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እና ሁሉም ቅርንጫፍ ሥ/አስኪያጆች በተገኙበት አካሂዷል፡፡
በተጠናቀቀው የ2025/26 በጀት ዓመት ተቋሙን የተረጋጋ በማድረግ ረገድ አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ በበጀት ዓመቱ:
• የተጣራ ቁጠባ ብር 55.6 ሚሊዮን ደርሷል፡፡
• ብር 52 ሚሊዮን ብድር (ፋይናንስ) አሰራጭቷል፡፡
• አጠቃላይ የተቋሙ ሃብት ብር 82.8 ሚሊዮን ደርሷል፡፡
• አጠቃላይ የደንበኞች ቁጥር 8,800 ደርሷል፡፡
• በአሁኑ ሰዓት ሁሉም የተቋሙ ቅርንጫፎች ወደትርፋማነት ተሸጋግረዋል፡፡
በቀጣዩ በጀት ዓመት:
• የተጣራ ቁጠባ ብር 112.8 ሚሊዮን ለማድረስ
• ብር 121.3 ሚሊዮን ብድር ለማሰራጨት
• የደንበኞች ቁጥር 20,433 ለማድረስ በዕቅድ ተቀምጧል፡፡
በሌላ በኩል
• የሠው ሃብት ልማት ሥራ፣
• የዲጂታል ቴክኖሎጂ ትግበራ፣
• ካፒታል ማሰባሰብ፣
• ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለን ግንኙነት ማጠናከር የቀጣይ በጀት ዓመት ቁልፍ ተግባራት መካከል ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
ቢላል ማይክሮፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ለመመዝገብ ቅድመ-ሁኔታዎች አጠናቆ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡
አንድ ተቋም ከምስረታ ጀምሮ ወደ ትርፋማነት እስኪሸጋገር ድረስ ራሳቸውን የቻሉ ተፈጥሯዊ ዑደቶችን ያልፋል፡፡
የተከበራችሁ የቢላል ማይክሮፋይናንስ ባለአክሲዮኖች እና ደንበኞች እንዲሁም ሠራተኞች!
ቢላል ማይክሮፋይናንስ በአሁኑ ሰዓት የመረጋጋት (stabilization) ዑደትን አልፎ የዕድገት ምዕራፍ መጀመሩን በይፋ ያበስራል፡፡
***
ቢላል ማይክሮፋይናንስ
ከሁሉም ለሁሉም!
10/07/2026
በቢላል ይቆጥቡ!
ህልምዎን በሃላል መንገድ ያሳኩ!
ቢላል ማይክሮፋይናንስ
ከሁሉም ለሁሉም!
ለበለጠ መረጃ በ09 79 77 74 44 ይደውሉ!
10/07/2026
ጁምዓ ሙባረክ!
***
ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን!
አሚን🤲🤲🤲
***
ቢላል ማይክሮፋይናንስ
ከሁሉም ለሁሉም!
01/07/2026
ትክክለኛውን የቢላል ማይክሮፋይናንስ የሶሻል ሚዲያ ገጾች ለማግኘት ከስር የተጠቀሱትን የሶሻል ሚዲያ ሊንኮች በመጠቀም መቀላቀል ይችላሉ👇
Our Social Media Links
Telegram: https://t.me/BILALMFIOFFICIAL
TikTok: https://www.tiktok.com/.microfinance
Website: www.bilalmfi.com
Email: [email protected]
ቢላል ማይክሮፋይናንስ፤ ከሁሉም ለሁሉም!
Bilal Microfinance S.C The Official Telegram Channel of Bilal Microfinance; the First full fledged Interest Free MFI
01/07/2026
ቢላልን በጨረፍታ
***
ጠቅላላ የደንበኛ ብዛት፡ 8,560
የቅርንጫፍ ብዛት፡ 5
የተሰበሰበ የተጣራ ቁጠባ፡ 53.7 ሚሊዮን ብር
የተሰራጨ ብድር (ፋይናንሲንግ)፡ 68.9 ሚሊዮን ብር
በደንበኞች እጅ ላይ የሚገኝ ብድር (ሃብት)፡ 45 ሚሊዮን ብር
ጠቅላላ ሃብት፡ 83 ሚሊዮን ብር
የተከፈለ ካፒታል፡ 31 ሚሊዮን ብር
***
ቢላል ማይክሮፋይናንስ
ከሁሉም ለሁሉም!
ትክክለኛውን የቢላል ማይክሮፋይናንስ የቴሌግራም ቻናል በመቀላልቀል ወቅታዊ መረጃወችን ማግኘት ይችላሉ
👇
https://t.me/BILALMFIOFFICIAL
ትክክለኛውን የቢላል ማይክሮፋይናንስ የቴሌግራም ቻናል ለማግኘት እና በየግዜው ስለ ቢላል ማይክሮፋይናንስ የሚለቀቁ መረጃወች እና ወቅታዊ ሁነቶች ለመከታተል ከስር የተጠቀሰውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም መቀላቀል ይችላሉ👇
Telegram: t.me/BILALMFIOFFICIAL
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa