Yared Negu
23/08/2026
አዲስ አበባ
እወድሻለው
ከብሄርተኝንት ኢትዬዽያዊነት ነው ሚሻለው ሚበጀው
አከተመ
01/08/2026
ይዘገያል እንጂ ወርቅ ዋጋውን አያጣም
ውድ ምትሆንበት ቀን መታል ወንድሜ ተዘጋጅ
ዳን አድማሱ
19/07/2026
CR 7 ባንተ የተነሳ ስንት አገር ደገፍኩ
ዛሬ ነው መተኛት
እናመሰግናለን 🇪🇸
17/07/2026
አለምድም TOUR ❤️❤️❤️
ሰላም ውድ ኢትዮዽያዊና🇪🇹❤️🇪🇷 ኤርትራዊ የሙዚቃ አፍቃሪያን እና የስራችን አድናቂዎች በሙሉ። ዳታን አልበም Europe tour ይዘን ልንመጣ ነው ይጠብቁን
በቅርቡ እንመጣለን
ያሬድ ነጉ
14/07/2026
እኔ
ተወልጄ ያደኩት ብዙ አይነት ማህበረሰብ ከሚወጣበት ብዙ አይነት ጠቢባን ከሚፈልቁባት ፍቅራ ሰላማ እንግዳ ተቀባይነታ ከሚነገርላት እያጣች የምትደሰት ያለው ለሌለው አብሮነትን ከሚያሳይበት
መርካቶ ( አቶቢስ ተራ 30/32 ነው)
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ❤️❤️❤️
እኮራለሁ
ያሬድ ነጉ
_MORE _ WAR
የኢትዮዽያ እናቶች ያሳዝናሉ
የእናቶች እንባ 😭በቃቹ ይበለን
11/06/2026
እናቴ ድንግል ማርያም
ልጅሽ አማኑኤል
አይኔም ጉልበቴም ነው ::
ለ አርሲ ወገኖቻችን
ለ አርሲ ወገኖቻችን በዚህ ጊዜ እንደ ሀገር ሰው ያስፈልጋቸዋል
ሰው ማለት ሰው በሚያስፈልገን ጊዜ
ሰው ሆኖ መገኘት ነው
ቅድሚያ ሰው እንሁን
ያሬድ ነጉ
ፍትህ በግፍ እየሞቱ ላሉ እና ትኩረት ለተነፈጉ ንፁሀን ወገኖቻችን
ሰው በጅምላ ሲታረድ ቤት ሲቃጠል ካህናት ሽማግሌ እንደዚ ግፍ ሲፈፀም እንዴት ዝም ትላለህ ጌታ እንዲሁ ነው ምንቀጥለው የምር እስከመቼስ ነው እንዲ ምንቀጥለው እኛ አቅቶናል ፈጣሪ ዝም አትበል
በአርሲ የንፁኃን ኦርቶዶክስ እልቂትን እቃወማለው
ያሬድ ነጉ
29/05/2026
“እም ቅድመ ዐለም ነበረት በአምላክ ልቦና!”
“በአምለክ ልብ ውስጥ ከዐለም በፊት ነበረች!”
እመቤቴ ሁሉም ባንቺ ነው
❤️❤️❤️
እንኳን አደረሳቹ 🥰🥰
ያሬድ ነጉ
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Yared Negu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.