Rolling shutter Workes

Rolling shutter Workes

Share

የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
ዲናሞ ሻተር

ሮሊንግ የሻተር ስራ Rolling Shutter Works
የብረት ሻተር፣ ቨርቲካል ሻተር፣ ሀርሞኒካ ሻተር፣ ጋልቫናይዝድ ሻተር።

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/

[email protected]

@RollingShutterWorks


Location
https://goo.gl/maps/1BM3bSYdKxFnBSQm9
3D Effect printind and advertising PLC, Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

17/07/2026

አውቶማቲክ ሻተር በር

#የፓርኪንግ በር

ለቤትዎ፣ ለድርጅትዎ ወይም ለጋራዥዎ አስተማማኝ ጥበቃ እና ዘመናዊ ውበት

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተሰሩ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል በሪሞት ኮንትሮል (Remote) ወይም በፑሽ በተን (Push button) በቀላሉ የሚጠቀለሉ እና የሚዘረጉ ምርጥ የሻተር በሮችን ወደ እርስዎ ይዞ መጥቷል።"

የመብራት መጥፋት አያሳስብዎትም! መብራት በማይኖርበት ጊዜም ቢሆን፣ በሰንሰለት ማሽከርከሪያ በቀላሉ መክፈትና መዝጋት የሚያስችል አስተማማኝ አማራጭ አለው።

ጥራት፣ ጥንካሬ እና ውበት በአንድ ላይ

ይደውሉልን፦
📱 09 11 40 27 62 ወይም 09 12 89 27 62

አድራሻችን፦ አዲስ አበባ፣ ከጎጃም በረንዳ ወደ ዬሀንስ ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ፣ አቤት ሆስፒታል ጋር ያገኙናል።"

ሮሊንግ የሻተር ሥራ — ለደህንነትዎ ዘመናዊ መፍትሄ!

09/07/2026

እነሆ—እንደ አየር ሁኔታው የሚሰበሰብ እና የሚዘረጋ፣ ጥንካሬና ዘመናዊ ውበትን ያቀናጀ አስተማማኝ የፀሐይ መከላከያ ጥላዎች! ለቤትዎ፣ ለካፌዎ፣ ለሬስቶራንትዎ ወይም ለቢሮዎ ፍፁም ምቾትን ይፍጠሩ።
> በጥራትና በውበት ስራውን የሚያከናውነው፦ **ሮሊንግ የሻተር ሥራ (Rolling Shutter Works)**!
> አሁኑኑ ይደውሉልን!
> 📞 **09 11 40 27 62** ወይም **09 12 89 27 62** >
> *ሮሊንግ የሻተር ሥራ — ውበትና ምቾት በአንድ ላይ!*"
>

30/06/2026

ብረት ሻተር

ብረት ሻት(ሜታል ሻተር) ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

የሻተር በር አይነቶች
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ሜታል ሻተር
አርሞኒካ ሻተር
መረብ ሻተር
ግሪል ሻተር
ወንፊት ሻተር
ክፍት ክፍት ሻተር
ፕላስቲክ ሻተር

0911402762
0912892762

24/06/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር

# Ababa
በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ

ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን:-

ለመስታወት ቴራስ
ለጋርደን
ለመኪና ማቆሚያ
0911402762
0912892762

21/06/2026

ጋልቫናይዝድ ወንፊት ሻተር

ጋልቫናይዝ ወንፊት ሻተር ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል በሀሉ ትንንሽ ቀዳዳ ያለው ወደ ውስጥ የሚያሳይ ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

0911402762
0912892762

15/06/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር

# Ababa
በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ

ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን:-

ለመስታወት ቴራስ
ለጋርደን
ለመኪና ማቆሚያ
0911402762
0912982762

09/06/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

የመኪና ማቆሚያ ጥላ

Sun Shade for parking



ለመኖርያ ቤት
ለሆቴል
ለድርጅት.......


0911402762
0912982762

04/06/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር

በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ

ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን:-

ለመስታወት ቴራስ
ለጋርደን
ለመኪና ማቆሚያ
0911402762
0912982762

30/05/2026

ሮሊንግ ሻተር ዘምኟል ሙሉ ለሙሉ ጋልቫናይዝድ የሆኖ ሻተር ማምረት ጀመረ
ዘኮሎም ጋልቫናይዝድ
ሀዲዱም ጋልቫናይዝድ
ሻተር መሸፈኛ ቦክስም ጋልቫናይዝድ
ሻተር ተሸካሚ ትቦውም ጋልቫናይዝድ
ሙሉ ለሙሉ ጋልቫናይዝድ
ሻተር ማምረት ጀመረ
0911402762
0912892762

15/04/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

ከርቨ ሻተር

መረብ ሻተር
የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
ዲናሞ ሻተር

ሉቨር ሻተር
Louvers Shuttet

0911402762 0912892762

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/


[email protected]


https://rolling-shutter-works.tumblr.com



http://maps.google.com/?cid=7392948620158686266&hl=en&gl=us Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

#ሮሊንግ #የሻተር #ስራ

091 140 2762
091 289 2762

Want your business to be the top-listed Contractor in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Chrchil Avenu
Addis Ababa