Neba Trading

Neba Trading

Share

Even delays are bellassing, trust the universe(process)🫵🫵

17/06/2025

ተከፈተ 😮

የብሔራዊ ቤተ-መንግስት
ሙዚየም ለሕዝብ ክፍት ሆነ::

ብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሙዚየም
ከዛሬ ጀምሮ ለሕዝብ ክፍት ሆኗል።

የመግቢያ ዋጋዎች:

* መደበኛ ቲኬት: 300 ብር
* ልዩ ቲኬት: 1,000 ብር

የሥራ ሰዓታት: ሙዚየሙ ከማክሰኞ በስተቀር በየቀኑ ከጥዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11 ሰዓት ክፍት ይሆናል።

በሙዚየሙ ውስጥ የሚገኙት:

* የመኪና ሙዚየም፣
* እዮቤ ልዩ ቤተ-መንግስት ሙዚየም፣
* የቤተ-መንግስት ቅርሶች እና
* የተለያዩ ሀገራት ስጦታዎች ለጎብኚዎች ቀርበዋል።

መዝናኛዎችም ይገኛሉ።

ዋጋውስ እንዴት አያችሁት ?
ሀሳብ አካፍሉን

😮😮😮

🌴🌴🌴

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 17/06/2025
17/06/2025

Look how?
page

15/06/2025

13/06/2025

በእስራኤል ጥቃት ኢራን ያጣቻቸው ቁልፍ ሰዎች እነማን ናቸው?
*****************

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዋና አዛዥ ሆሴን ሳላሚ እና የኢራን ጦር ኤታማዦር ሹም ሜጀር ጀነራል መሀመድ ባገሪ በዚህ ጥቃት መገደላቸው ተዘግቧል። ሁለት የኒውክሌር ሳይንቲስቶችም በዚህ ጥቃት እንደተገደሉ እየተገለፀ ነው።

እንዲሁም የኢራን አቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት የቀድሞ መሪ ፌሬይዶን አባሲ እና ቴህራን የሚገኘው የኢስላሚክ አዛድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መሀመድ መህዲ ቴህራቺ መገደላቸውን የኢራን መንግሥት ቲቪ ገልጿል።

Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 10/06/2025
Photos from Abiy Ahmed Ali's post 09/06/2025
09/06/2025

beer:
Smooth taste
✔️ Premium quality
✔️ 100% East African energy
📍Now available across major bars, restaurants, and liquor stores.

Category

Website

Address


Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Neba Trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.