Haymi Dinsa

Haymi Dinsa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haymi Dinsa, Shopping & retail, Addis, Addis Ababa.

18/05/2026
12/02/2026

ማስታወቂያ ለአርባ ምንጭ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከየካቲት 9- 13 /2018 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚመጡ ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች በሆስፒታሉ ካሉ የዘርፉ ሐኪሞች ጋር በጋራ በመሆን የሠገራ መውጫ አካባቢ ፊስቱላ (perianal fistula) ፣ ኪንታሮት (Hemorrhoid)፣ የትልቁ አንጀት ካንሰር፣ የእንቅርትና የጡት እባጮችና የካንሰር ቀዶ ጥገና አገልግሎት ይሰጣሉ።

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱ የጤና እክሎች ያለባችሁ ግለሰቦች የፊታችን ዓርብ የካቲት 6 /2018 ዓ.ም ለሕክምናው ያግዝ ዘንድ የቅድመ ምርመራና ልየታ ሥራ የሚካሔድ በመሆኑ በሆስፒታሉ ተገኝታችሁ አገልግሎቱን እንድታገኙ በአክብሮት እናሳስባለን።

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis
Addis Ababa