SNN
SNN የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን አለም አቀፍ ዜና ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርት የሚተላለፍበት ፔጅ ነው፡፡
20/09/2026
🏴 የ5ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች
20/09/2026
20/09/2026
በእንግለዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ሰንደርላንድን 5 ለ 3 አሸነፈ
*****************
በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ሰንደርላንድን 5 ለ 3 በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን በ3 ነጥብ ልዩነት መምራት ጀምሯል።
በኢቲሃድ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የማንቸስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤንዞ ፈርናንዴዝ፣ ራያን ቸርኪ፣ አንቶይን ሴሜኒዮ(ሁለት) እንዲሁም ኤርሊንግ ሃላንድ አስቆጥረዋል።
ሰንደርላንድን ከሽንፈት ያልታደጉትን ሦስቱንም ግቦች ከመረብ በማሳረፍ ሀትሪክ የሰራው ደግሞ ብሪያን ሮቤይ ነው።
ባለ ድሉ ማንቸስተር ሲቲ አርሰናል ትላንት መሸነፉን ተከትሎ 15 ነጥብ በመሰብሰብ የደረጃ ሰንጠረዡን በ3 ነጥብ ልዩነት መምራት፣ ሰንደርላንድ በ4 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ወደ ቫይታሊቲ ስታዲየም አቅንቶ ቦርንመዝን የገጠመው ሊቨርፑል በአልክሳንደር ኢሳክ ብቸኟ ግብ 1 ለ 0 በመርታት በውድድር ዓመቱ 2ኛ ድሉን አስመዝግቧል። በደረጃ ሰንጠረዡም 6ኛ ላይ ተቀምጧል።
ሊድስ ከክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ሌላኛው ጨዋታ ያለ ግብ 0 ለ 0 ተጠናቅቋል።
20/09/2026
ሊቨርፑል በአሌክሳንደር ኢሳክ ብቸኛ ግብ ቦርንመዝ ከሜዳ ውጭ አሸነፈ!
አሌክሳንደር ኢሳክ ያለፈውን ዓመት ሙሉ ካሰራቆጠራቸው የበለጠ ግቦች አስቆጥሯል።
2025/26 - 3 ግቦች
2026/27 - 4 ግቦች
17/09/2026
በካራባኦ ሽንፈት ገጠመው ማንቼ
17/09/2026
የእሮብ ምሽት የካራባኦ ጫወታ ውጤት
Category
Website
Address
Tor Hayloch
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 18:00 |
| Tuesday | 09:00 - 18:00 |
| Wednesday | 09:00 - 18:00 |
| Thursday | 09:00 - 18:00 |
| Friday | 09:00 - 18:00 |
| Saturday | 09:00 - 18:00 |
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when SNN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.