Singer Yitbarek Alemu
God Is Good All The Time
18/08/2026
የኔ ሚስት (HAPPY BIRTHDAYT🎂🍰🎂) የኔ ፍቅር❤️❤️ የኔ ንግስት 🤴🤴የቤታችን ድምቀት የልጆቼ እናት በጣም ነው የምወድሽ የማፈቅርሽ ስለ አንቺ ብዙ ማለት እችላለው ግን ቃላቶች እራሱ አቅም የላቸውም እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
17/08/2026
መዝሙር 23:6
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
11/08/2026
በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ። (ዘፀ 13:21)
08/08/2026
ማምለክ አየሬ ነው ሳላመልክ አልኖርም
ከሁኔታው ጋራ አላያይዘውም 🙏🙏🙏🙏
እንድ ሰው የሚያስፈልገን ነገር አለ አዎ አለ ግን የሚያስፈልገንን የምድራዊውን ነገር በማሳደድ ብቻ ነብሳችንን እረፍት አልባ አድርገናት ከሚያረካት እና ምድራዊውን ነገር በማሳደድ ዋናዋ አድርጋ ከመገኘቱ እንዳናጎድላት በባዶነት እነዳንሞላት ሁሌም በርሱ ሙላት ውስጥ እንድንቀሳቀስ ጌታ ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏🙏
28/07/2026
እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እባርከዋለው ምስጋናውም ዘወትር በአፌ ነው🙏🙏🙏
23/07/2026
ስፖርት ለጤንነት 💪💪💪💪
17/07/2026
በቃ ደክሟቿል ነገሮች ሁሉ የከፉባቹ መስለው ታይተዋቹዋል አይደል አይዟቹ ምን አልባትም የምታልፉበት የሕይወት ስርአትም ነውና አይዟቹ ታልፉታላቹ/እናልፈዋለን። ጌታ መልካም ነው 🙏🙏
+251988388347ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናቹ ሚስቴ ለልጆች እና ለአዋቂዎች የሚሆኑ በቪዲዮ ላይ የምታዩዋቸውን የተለያዩ እቃዎች እያስመጣች ስለምትሸጥ አበረታቷት እዘዟት ታቀርብላችዋለች ስልኳን ከላይ አስቀምጥላችዋለው 🙏🙏🙏🙏
05/07/2026
ሰዎች #ሊጠቀሙባችሁ እንደመጡ እያወቃችሁ!!! የሚጠቅም ነገር ካላችሁ ጥቀሟቸው ። #አጉድለው ግን እንዲሄዱ አትፍቀዱላቸው። #የምትሰጡት ይኑራችሁ #የሚወስዱባችሁን ግን ከልክሉ። ( ዘማሪት በረከት ፍቃዱ )
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa