Smart Fetan Memory

Smart Fetan Memory

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Smart Fetan Memory, Education, Ayat and megenegna, Addis Ababa.

ይህ የፈጣን ሚሞሪ የማስታወስ ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም የpage ነው። ሙሉ ስልጠናውን
ለማግኘት==>https://t.me/Fetan1Bot
📞📞 09 8768 22 48
Telegram: https://t.me/fetanmemory

29/06/2026

📌 ከScreen Time ወደ Skill

የልጅዎ የክረምት ውሎ በስልክ/በቲቪ ብቻ እንዳያሳልፉ ስጋት ገብቶዎታል? 📱➡️💡
👉 ​ቴክኖሎጂ ጥቅሙ የበዛ ቢሆንም፣ ተማሪዎች ረጅም ሰዓት በስክሪን ፊት ሲያሳልፉ የትኩረት አቅማቸው ይቀንሳል፣ የመማር ተነሳሽነታቸውም ይቀንሳል።
​👉 መፍትሄው ምንድን ነው?
የልጆችን የ"Screen Time" (የስክሪን ሰዓት) ወደ "Skill" (ጠቃሚ ክህሎት) መቀየር!
👉 በክረምት ስልጠናችን ልጆች ስልካቸውን ለቪዲዮ ጌም ብቻ ሳይሆን አእምሯቸውን የሚያነቃቁ እና ክህሎታቸውን የሚያሳድጉ ነገሮች ላይ እንዲያውሉ እናሰለጥናቸዋለን።
📌አዲስ አበባ አያት አደባባይ ዶር አለማየሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
👉 በአካል Group ,👉 VIP 👉 Online
ለመመዝገብ
📞 09 87682248 ይደውሉ
ወይም ይሄን ፎርም ይጠቀሙ https://t.me/Fetan1Bot
💬 ጥያቄ ካሎት:
#ትምህርት

📢 ክረምቱን በዕውቀት ያሳልፉ

29/06/2026

🧠ማስታወስ ተሰጥዎ ሳይሆን "ጥበብ" ነው! 🧠✨
​👉 ብዙ ጊዜ ተማሪዎች "አነባለሁ ግን ወዲያው ይረሳኛል" ወይም "ትኩረት ማድረግ እቸገራለሁ" ይላሉ። ችግሩ የአእምሯቸው ደካማ መሆን ሳይሆን የማስታወስ እና የትኩረት ስልቶችን (Memory Techniques) አለማወቃቸው ነው።
​እነዚህን ቢተገብሩ ውጤታማ ያደርጋቸዋል ፡
👉 ​የእይታ ትስስር (Visualization): የምታነቡትን ነገር በምስል ወይም በታሪክ መልክ ወደ አእምሯችሁ አስገቡት።
👉 ​የፖሞዶሮ ቴክኒክ (Pomodoro): ለ25 ደቂቃ ሙሉ ትኩረት ሰጥቶ ማጥናት፣ ከዚያ ለ5 ደቂቃ ማረፍ። ይህ የትኩረት አቅምን በእጅጉ ይጨምራል።
​🎯 እነዚህን እና ሌሎች አስደናቂ የማስታወስ ጥበቦችን በተግባር የሚለምዱበት ልዩ የክረምት ስልጠና አዘጋጅተናል።
📌 አዲስ አበባ አያት አደባባይ ዶር አለማየሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
👉 በአካል Group ,👉 VIP 👉 Online
ለመመዝገብ
📞 09 87682248 ይደውሉ
ወይም ይሄን ፎርም ይጠቀሙ https://t.me/Fetan1Bot
💬 ጥያቄ ካሎት:
#ትምህርት

📢 ክረምቱን በዕውቀት ያሳልፉ!

Telegram: Contact @Fetan1Bot

3 Best Apps to Stop Phone Addiction While Studying |በጥናት ሰዓት ስልክ እንዳይረብሸን የምንቆልፍባቸው 3 ምርጥ አፖች 13/06/2026

https://youtu.be/DmKIPKvol1w

3 Best Apps to Stop Phone Addiction While Studying |በጥናት ሰዓት ስልክ እንዳይረብሸን የምንቆልፍባቸው 3 ምርጥ አፖች በዛሬው ቪዲዮ በጥናት ሰዓት ስልካችሁን ሙሉ በሙሉ በመቆለፍ፣ ትኩረታችሁን ወደ መጽሐፋችሁ የሚያዞሩ እና ው...

How to Study for Exams Effectively? | በፈተና ወቅት ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት 5 ምርጥ መንገዶች 11/06/2026

https://youtu.be/cjqwJxo9hTk?si=ZHxykUIA5Qwx405v

How to Study for Exams Effectively? | በፈተና ወቅት ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት 5 ምርጥ መንገዶች በዚህ ቪዲዮ በጥናት ሰዓት ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ፣ ያነበባችሁትን ሳትረሱ ፈተናን የምታልፉባቸውን 5 ወሳ...

Category

Address


Ayat And Megenegna
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Smart Fetan Memory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.