WMM
THIS PAGE IS ABOUT NOWING WHAT MATTERS MOST IN LIFE
AND HOW CAN WE KNOW FROM THE WORD OF GOD! Phi
“አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።”
— መዝሙር 90፥1
03/11/2021
ፊልጵስዩስ 3 (Philippians)
7፤ ነገር ግን ለእኔ ረብ የነበረውን ሁሉ ስለ ክርስቶስ እንደ ጉዳት ቈጥሬዋለሁ።
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን። አንሄድባትም አሉ።እኔም። የመለከቱን ድምፅ አድምጡ ብዬ ጠባቆችን ሾምሁባችሁ፤ እነርሱ ግን። አናደምጥም አሉ።አሕዛብ ሆይ፥ ስለዚህ ስሙ፤ ማኅበር ሆይ፥ እነዚያ የሚያገኛቸውን እወቁ።ትንቢተ ኤርምያስ
ምዕራፍ 6:16-18
Website
Address
Kolfe Keraniya Bircheko Fabrica
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when WMM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
25/07/2021