Find furniture stores in Addis Ababa. Listings include Senay Authentic, Contrast Spaces, Kidus furniture and aluminum works, Roha Furniture, ISee Furniture, Ephrem Art of carpenter.
በፈርኒቸር እና አሉሚንየም ስራዎች የረጅም ግዜ ልምድን ዘመኑ ከደረሰበት የማምረቻ መሳሪያዎች ጋር አጣምረን ይዘናል። ለመኖሪያ ቤቶችን፣የሆቴል፣ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ የድርጅት ሁሉንም አይነት የእንጨት፣የፈርኒቸር እና የአልሙንየም ስራዎችን እና ምርቶችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ...