Negeretibeb Events

Negeretibeb Events

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Negeretibeb Events, Event Planner, Gabon Street, Worke Asefa Bldg 3rd Floor (Next to Dreamliner Hotel), Addis Ababa.

28/01/2020

‹‹በሰማያተ ዓለም በመጀመሪያው ቀን፣ የግዑዛን ፍጥረታት መጀመሪያ የሆኑት ጨለማ፣ ብርሃን እና ጨረር ተገልጠው ታዩ›› ይላል መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት በአምስተኛ ክፍል ትንታኔው፡፡
ርዕስ፡- የመጀመሪያው ትዕይንት
ስፍራው፡- ቦሌ ጋሞ ኦሮሚያ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ
ቀን ፡- ጥር 21፣ 2012 ዓ.ም
ሰዓት፡- 11፡45 ጀምሮ
መግቢያ፡- 150 ብር
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- በስልክ ቁጥር 0991 191057 ይደውሉ

21/01/2020

Hike Over the Mountains & Through the Woods!

January 26, 2020, 7:00am Megenagna, Bole Subcity Building

📍 Mt. Erer
400birr/person, 2*transportation, Entrance, Guide, Snack, Bakela &Tella, 1Lit water, , Betelhem Agizew, 0912916009

በራስ ሃሳብ ላይ መቆም 21/01/2020

https://youtu.be/PSZEsVcj74w

በራስ ሃሳብ ላይ መቆም የማንኛውም ሀገር ማህበረሰብ በጥቅል ስኬታማ መሆን የሚችለው ወደራሱ መሰረታዊ ሃሳብ መመለስ ሲችል ነው፡፡ እነዚህ መሰረታዊያን በእምነት፣ በፍልስፍና በርዕዮተ አለማት ውስጥ ተመንዝ....

17/01/2020

‹‹ሰው በሀሳብና በዳግም ውልደት›› በሚል ርዕስ የመጽሐፈ ምልአ ውህደት 15 ክፍል ትንታኔ ነገ ቅዳሜ ጥር 9 በኤረር ተራራ ከሚገኘው ማዕከል በመልከ ሀሳብ ሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆችና በደራሲው ትንታኔ ይሰጥበታል፡፡ ይምጡ በዘመናችን ይነሳል ብለው የማይገምቱት ታላላቅ ሀሳብ እጅግ በሚገርም ሁኔታ ሲገለጥ ያደምጣሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃና በስፍራው ላይ ለመገኘት በስልክ ቁጥር፡- 0991191057 ይደውሉ

07/01/2020

በመጽሐፈ አድሜስ ስር የሚገኘው‹‹ መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት›› ፍጥረታት ከተፈጠሩበት ጊዜ አንስቶ ዳግም ተመልሰው ወደ አንድ ቀን እስከ ሚጠቃለሉ ድረስ ያለውን ሂደት በጊዜ ስር ገብቶ ይተርካል፡፡ ይኸውም ነገረ ፍጥረታትን በጊዜ ስር ገብቶ አንደመተረክ ነው፡፡ ይህ እንደምን ነው ቢሉ? ነገረ እከሌ ማለት እከሌ በዚህ ዓለም በዚህ ቀን ተወለደ፣ በዚህ ዓመት እንዲህ አደረገ ፣ በዚህ ዓመት ደግሞ እዚህ ስፍራ ኖረ በመጨረሻም በዚህ ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ብሎ እንደመተረክ ነው፡፡
ይህንን በዘመናችን እየተገለጠ የሚገኘውን የዚህን ታላቅ ጥበብ ትንታኔ አራተኛ ክፍል ከምንጩ ወይም ከደራሲው አንደበት ያድምጡ፡-

ቦታ፡- አዲስ አበባ

ልዩ ቦታው፡- ከቦሌ ከመድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ድልድይ በሚወስደው መንገድ መብርቱን ተሻግረው ጋሞ ኦሮሚያ ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ቀንና ሰዓት ፡ ሐሙስ ታህሳስ 30፣ ከ11፡45 እስከ 1፡30

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0991191057

Photos from Negeretibeb Events's post 21/12/2019
Photos from Negeretibeb Events's post 16/12/2019

ታህሳስ 12 ቀን ወደ ማዕከለ ኤረር!
Erer Hiking, Come & Connect with Nature, December 22, 2019
Call for Reservation: 0912-916009
አብረውን ለማሳለፍ ይደውሉ

12/12/2019

ክፍል 2 የመጽሐፈ ፍጥረተ ህቡዓት ትንታኔ
ቀን፡ ዛሬ
ቦታ፡ ቦሌ ፤ ኦሮሚያ ጋሞ ሕንጻ 3ተኛ ፎቅ ደስ ደስ ካፌ
ሰዓት፡ 11፡30, ለበለጠ መረጃ፡ 0991-191057

መልክዓ-ሃሳብ፡ ኃይል 12/12/2019

ስድስቱ ሚስጥረ-ጥበባት አንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብና ሀገር በዚህ በምንኖርበት ምድር ላይ ለሚኖራቸው ቆይታ በጣም አስፈላጊ የሆኑ መሰረታዊያን ናቸው፡፡ በዚህ ፕሮግራም አራተኛው ሚስጥረ-የጥበብ ስለሆነው ስለ ኃይል ተነጋግረንበታል፡፡ እያንዳንዱ ሚስጥረ-ጥበብ የተወከሉባቸው የክብር ዕቃዎች ይገኛሉ፡፡ ኃይል በገሪር ይወከላል፡፡ ገሪር የሚለው ቃል ገሪረ-ሰረገላ ከሚለው ጥንታዊ መገልገያ የመጣ ሲሆን ቀደምት አባቶች ወደጦር ሜዳ ለውጊያ ሲወጡ በፈረስ ሰረገላ ላይ ጭነውት በመዉጣት ድል የሚያደርጉበት ዕቃ ነው፡፡ ገሪረ-ሰረገላን ሮማዎች፣ እስራኤሎችና ኢትዮጵያዊያን ይጠቀሙበት እንደነበር የሚገልፁ መዛግብት አሉ፡፡

መልክዓ-ሃሳብ፡ ኃይል ስድስቱ ሚስጥረ-ጥበባት አንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብና ሀገር በዚህ በምንኖርበት ምድር ላይ ለሚኖራቸው ቆይታ በጣም አስፈላጊ የሆኑ መሰረታዊያን ናቸው፡፡ በዚህ ፕሮግራም አራተኛው ሚስጥ...

06/12/2019
መልክዓ-ሃሳብ፡ ዕፅዋት (የመጨረሻ ክፍል) 04/12/2019

ይህ ከስድስቱ ሚስጥረጥበባት 3ኛ በሆነው የዕፅዋት ዘርፍ የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የዕፅዋት ጥበብ ላይ ከተፃፉ በጣም አስደናቂ መፅሀፍት መካከል አንዱ ስለሆነው ዕፀ-ደብዳቤ ሰፊ ትንታኔ ተሰጥቶበታል፡፡ ዕፀ-ደብዳቤ ምንድነው? ኢትዮጵያዊያን ይህንን ታላቅ የጥበብ ዘርፍ ለምን አልተጠቀሙበትም? የጥንቱ የዕፅዋት መጠሪያ ስያሜዎች አሁን ለሚገኝ ትውልድ ለምን አስቸጋሪ እንደሆኑበትና መፍትሔዎቹ በማጠቃለያው ተቀምጠዋል፡፡

መልክዓ-ሃሳብ፡ ዕፅዋት (የመጨረሻ ክፍል) ይህ ከስድስቱ ሚስጥረጥበባት 3ኛ በሆነው የዕፅዋት ዘርፍ የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የዕፅዋት ጥበብ ላይ ከተፃፉ በጣም አስደናቂ መፅሀፍት መካከል አንዱ ስለሆነ....

Want your business to be the top-listed Event Planning Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Gabon Street, Worke Asefa Bldg 3rd Floor (Next To Dreamliner Hotel)
Addis Ababa
ET