ArifGebeya
Free information for everyone.
26/07/2026
የ17 ሚሊዮን ብር አዲስ የኢንዱስትሪ ማስፋፊያ!
ድርጅታችን ግዝሽ ኢንዱስትሪስ፣ የማምረት አቅማችንን ለማሳደግ፣ የምርቶቻችንን ጥራት ይበልጥ ለማሻሻልና የምርት ጊዜን ለማሳጠር፣ 17 ሚሊዮን ብር የሚደርስ አዲስ የኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ኢንቨስትመንት አድርገናል።
በዚህ የማስፋፊያ ፕሮጀክት አካል፣ የተለያዩ ከባድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎችንና ተያያዥ መለዋወጫዎችን የያዘ 40 ጫማ (40 ft) ኮንቴይነር ከውጭ ሀገር አስመጥተናል።
ሁልጊዜም የደንበኞቻችንን ፍላጎትና ገንቢ አስተያየት ማዳመጥ ቀዳሚ እሴታችን ነው። ይህ ከፍተኛ ኢንቨስትመንትም የደንበኞቻችንን ፍላጎት መሠረት በማድረግ፣ የምርት ጥራታችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገርና የማምረቻ ጊዜን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳጠር የሚያስችለን ነው።
በተጨማሪም፣ ለደንበኞቻችን የተሻለ፣ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት ለመስጠት ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር የሚያሳይ ነው።
በመሆኑም፣
🚜 የኮንስትራክሽን
⚙️ የኢንዱስትሪ
♻️ የሪሳይክሊንግ
🌾 የግብርና ማሽነሪዎችን
ማሰራት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን፣ ከድርጅታችን ጋር በመገናኘት ትዕዛዝዎን አሁኑኑ እንዲያስገቡ እንጋብዛለን።
📞 ለትዕዛዝና ለበለጠ መረጃ: 0940094852
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ጃክሮስ
ግዝሽ ኢንዱስትሪስ — በሀገር በቀል እውቀት፣ የኢትዮጵያን የማምረት አቅም በተግባር እያሳደግን ነው! 🇪🇹⚙️
#
26/02/2026
የሳሙና ማምረቻ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መጥተናል!!!
- በአንድ ጊዜ 2 ኩንታል ማቡካት የሚችል ባለግዙፍ ጊርቦክስ እና 15 የፈረስ ጉልበት ማቡኪያ
- በቀን 10ሺህ ባለ 200 ግራም ሳሙና ማምረት የሚችል
- 24 ሰአት በመስራት እስከ 20ሺህ ሳሙና ያለማቋረጥ ማምረት የሚችሉበት
- ፕሎደር ራሱን የቻለ 15 የፈረስ ጉልበት ሞተር ያለው
- አውቶማቲክ መቁረጫ ያለው
- ቅመማን ጨምሮ እስከ ጥሬ እቃና የገበያ ትስስር ከሙሉ ስልጠና ጋር
ሙሉ ማሽኖቹን በ900ሺህ ብር ብቻ!
ለበለጠ መረጃ 0940094852 ላይ ወይንም 0911413896 ላይ ይደውሉልን።
07/05/2025
Category
Website
Address
Bole
Addis Ababa
19095
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when ArifGebeya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.