Addis Grille System

Addis Grille System

Share

𝙏𝙝𝙚 ➊𝙨𝙩 𝙞𝙣𝙫𝙞𝙨𝙞𝙗𝙡𝙚 𝙜𝙧𝙞𝙡𝙡𝙚 𝙞𝙣𝙨𝙩𝙖𝙡𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙨𝙚𝙧𝙫𝙞𝙘𝙚 𝙞𝙣🌍
🆕𝙬𝙞𝙣𝙙𝙤𝙬&𝙗𝙖𝙡𝙘𝙤𝙣𝙮 𝙨𝙖𝙛𝙚𝙩𝙮 𝙜𝙪𝙖𝙧𝙙𝙨 𝙩𝙤 𝙥𝙧𝙤𝙩𝙚𝙘𝙩 𝙛𝙖𝙢𝙞𝙡𝙮 𝙛𝙧𝙤𝙢 𝙖𝙘𝙘𝙞𝙙𝙚𝙣𝙩𝙖𝙡 𝙛𝙖𝙡𝙡| ስውር ግሪል®️

04/08/2026

World strongest invisible grille

24/07/2026

We now have started taking orders. Call
+251911240147
+251711777707

01/07/2026
09/06/2026

ስውር ግሪል የህንፃን Aesthetics አይቀይርም:: View የሚፈልጉ መስኮቶችና በረንዳዎች ላይ እይታ የማይረብሽ ጠንካራ የ ደህንነት ግሪል ነው::

14/04/2026

ስዉር ግሪል:-
✔️ከተለመደዉ እስር ቤት ከሚያስመስለዉ የብረት/አልሙኒየም ግሪል የሚገላግል፣
✔️የማይዝግ(Nickel coated)፣
✔️ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ፣አፖርታማ፣ የበረንዳን ወይም የመስኮትን ዉበት የማይቀንስ፣
✔️እይታንም ሆነ የፀሃይ ብርሃንን የማይከለክል
✔️ክፍልን የእንስሳት ማጎሪያ የማያስመስል፣
✔️ከርቀት ስለማይታይ የቤትዎን/የህንፃን ዉጫዊ ገፅታ የማይቀይር፣
✔️አስተማማኝ ልጆች እንዳይወድቁ እስከ 400 ኪሎ መሸከም የሚችል ጠንካራ መከላከያ፣
✔️ዘመናዊና ቅንጡ የደህንነት ግሪል ነው

24/03/2026

ስውር የበረንዳ ግሪል

18/03/2026

Due to the recent high cost of imported materials and transport in Addis Ababa, we have slightly adjusted our rates to ensure we continue using the same high-quality materials and skilled labor you expect from Addis Grille System.

10/03/2026

ስውር የበረንዳ ግሪል 🇪🇹

27/02/2026

ስውር የመስኮት ግሪል

17/02/2026

ስዉር ግሪል:-
✔️ከተለመደዉ እስር ቤት ከሚያስመስለዉ የብረት/አልሙኒየም ግሪል የሚገላግል፣
✔️የማይዝግ(Nickel coated)፣
✔️ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ፣አፖርታማ፣ የበረንዳን ወይም የመስኮትን ዉበት የማይቀንስ፣
✔️እይታንም ሆነ የፀሃይ ብርሃንን የማይከለክል
✔️ከርቀት ስለማይታይ የቤትዎን/የህንፃን ዉጫዊ ገፅታ የማይቀይር፣
✔️አስተማማኝ ልጆች እንዳይወድቁ እስከ 400 ኪሎ መሸከም የሚችል ጠንካራ መከላከያ፣
✔️ለጋራ መኖሪያ ቤቶች እንደ ረጅም ልብስ ማስጫ የሚያገለግል፣
✔️ዘመናዊና ቅንጡ የደህንነት ግሪል ነው

ስውር ግሪል ሲታይ የማይጨንቅና ለአይን የማይከብድ ነገር ግን ጠንካራና አስተማማኝ የቤተሰብ መጠበቂያ የደህንነት ግሪል ነው::

Want your business to be the top-listed Contractor in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole
Addis Ababa
1000