Diverse Media Network - DMN

Diverse Media Network - DMN

Share

This is promoter center....

05/10/2026

‎ያለፉትን ስብራቶች መርምረን፣ በፍጥነት እና በፈጠራ መንገድ ሪፎርም እያደረግን፣ የሚመጣውን ዓለም ለመቃኘት እየተዘጋጀን ነው።
‎‎ #የመደመርመንግሥት

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 05/10/2026

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት✍️

05/10/2026

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃለ መሐላ!

Diverse Media Network - DMN

05/10/2026

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በዛሬው ዕለተሰ በድጋሚ ተሹመዋል።

ሚዲያችን በአዲሱ የኃላፊነት ዘመንዎ ለሀገራችን ሰላም፣ አንድነት፣ ዴሞክራሲና ሁለንተናዊ ልማት የሚያበረክት የተሳካ፣ ፍሬያማና ታሪካዊ የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል።🙏

ኢትዮጵያን በተሻለ ተስፋ ወደ ፊት የሚያራምድ የሥራ ዘመን ይሁን! 🙏

Abiy Ahmed Ali Diverse Media Network - DMN

05/10/2026

አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።

በዚህም አቶ አሕመድ ሽዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።

05/10/2026

አቶ አልማው ዘውዴ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ ተሾሙ

አቶ አልማው ዘውዴ በኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አስተምህሮ ኮሚቴ ጸሐፊ ሆነው ተሹመዋል።

Diverse Media Network - DMN Southwest Communications

Photos from Diverse Media Network - DMN's post 05/10/2026

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቃላ መሃላ ፈጽመዋል
*******************

በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

05/10/2026

አቶ ደስታ ሌዳሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆኑ

የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።

በጉባኤውም አቶ ደስታ ሌዳሞን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል።

05/10/2026

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

በጉባዔውም ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰይመዋል።

Diverse Media Network - DMN

05/10/2026

Telephone

Website

Address


Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Diverse Media Network - DMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.