Atronos

Atronos

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Atronos, Religious organisation, Addis Ababa.

አትሮኖስ Atronos
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊት ጠብቀው የተጻፉ መጽሃፍትን በድምጽ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡ በኢንተርኔት አትሮኖሳችንን ዘርግተናል፡፡እርስዎም ጌዜ ቦታ ሳይገድብዎ ቅዱሳን መጻህፍትን በድምጽ ያንብቡ!
...የእግዚአብሔር፡መንፈስ፡ያለበት፡መጽሐፍ፡ዅሉ፡ለትምህርትና፡ለተግሣጽ፥ልብንም፡ለማቅናት

Photos from Atronos 's post 24/02/2025

ጾም የሥጋ ምኞትን የምታጠፋ የነፍስን ቁስል የምታደርቅ ለጎልማሶችም ጸጥታንና እርጋታን የምታስተምር ደገኛ ሥርዓት ነች፡፡

እያንዳንዱን ዕለት ከክርስቶስ ጋር ሆኖ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ? አብረን እንጓዝ።

ፍሬ የምናፈራበት ጾም ያደርግልን።

Website

Address


Addis Ababa