Awramba Times
Awramba Times is an online media outlet providing latest news and analysis about Ethiopia & the horn
ልዩ ቆይታ ከ Jawar Mohammed ጋር
-------
ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 1:30
በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር 12:30 PM
24/09/2026
የነጄነራል ታደሰ እስርና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ምላሽ
ሊንክ ኮመንት ላይ
23/09/2026
በሻዕቢያ ትእዛዝ፣ እነ ጌታቸው አሰፋ የሚያስፈጽሙት እስር
ሊንክ ኮመንት ላይ
23/09/2026
በአፋር እና በአማራ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ከባድ ጦርነት እየተካሄደ ነው
ሊንክ ኮመንት ላይ
21/09/2026
ከመቐለ ይፋ የተደረገውን ትብብር በተመለከተ ከግራም ከቀኝም እየተሰጡ ያሉ ግብረመልሶች ምንድናቸው?
በዚህ ዙሪያ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ሊንክ በአስተያየት መስጫው ላይ ይገኛል?
21/09/2026
ሊንክ ኮመንት ላይ
20/09/2026
ብልጽግናን የሚታገል "ግዙፍ የፖለቲካ እና የጦር ትብብር መመስረቱን" ዘመነ ካሴ ከመቐለ አስታወቁ
-------
አውራምባ ታይምስ [መቐለ] - በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ 7 አማፅያን ኃይሎች እና የፖለቲካ ድርጅቶች፣ "አካታች" ያሉትን የሽግግር መንግሥት ለመመስረት ያለመ የጋራ ትብብር መመሥረታቸውን የትብብሩ ሰብሳቢ መሆናቸው የተነገረላቸው አቶ ዘመነ ካሴ ዛሬ ከመቐለ ከተማ ይፋ አደረጉ።
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውና ከፌደራል መንግስትን ጋር የትጥቅ ትግል እያደረገ የሚገኘውን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዘመነ ካሴ፣ ዛሬ እሁድ (መስከረም 10፣ 2019 ዓ.ም) ከመቐለ ከተማ በንባብ ይፋ ያደረጉት መግለጫ እንደሚያትተው በዚሁ ትብብር ውስጥ ሰባት የፖለቲካና የትጥቅ ኃይሎች እንደተካተቱ የተነገረላቸው ሲሆን ስያሜውም "የኢትዮጵያ ህዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለህልውና" (በአጭሩ "ትብብር ለህልውና") የሚል መጠሪያ እንደሚኖረው ተገልጿል። እንደ አቶ ዘመነ ገለጻ ትብብሩን የመሰረቱት
1. አፋብን (የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ)
2. ኦነሰ (የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት)
3. ህወሓት (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ)
4. ኦህነግ (የኦጋዴን ህዝብ ነጻነት ግንባር)
5. አብአአግ (የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር)
6. ቤህነን (የቤንሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ)
7. ጉህዲን (የጉሙዝ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ)
መሆናቸው ተገልጿል።
ዘመነ ካሴ ይህንኑ ጥምረት ከህወሓት አመራሮች ጋር በቅንጅት ለማስተባበር ላለፉት አራት ወራት በመቐለ ከተማ መቆየታቸውን የገለጹት በህወሓት ውስጥ ያሉ የአውራምባ ታይምስ ምንጮች፣ ኩምሳ ዲሪባ (ጃል መሮ)ን ጨምሮ ሦስት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችም ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ሁለቴ ወደ መቐለ ተጉዘው ስብሰባ ላይ መሳተፋቸውን አረጋግጠውልናል። በአንጻሩ አቶ ዘመነ ካሴ ላለፉት አራት ወራት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ቆይታቸውን በመቐለ ከተማ ያደረጉ ሲሆን ሁለት ጊዜ ግን ለስብሰባና ለተለያዩ መሰል የድርጅት ተልእኮዎች ታጣቂዎቻቸው በሚንቀሳቀሱባቸው የአማራ ክልል ቦታዎች ደርሰው መመለሳቸውን እነዚሁ ምንጮች ለአውራምባ ታይምስ አረጋግጠዋል።
"ናይ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚኣብሄር መልእኽቲ፣ ንመንእሰይ ትግራይ ፀርፊ እዩ!"
ሸዊት ውዳሰ
[ሙሉእ ምድላው ንምክትታል ሊንክ ኣብ ኮመንት]
"ሓደ ነገር ተበልና 'መቐለ የራኽበና' እናበሉ እዮም ዝፍክሩልና "
ኣይተ ጠዓመ ዓረዶም
ኣባል ቤት ምኽሪ ውድብ ስምረት
-----
ኣውራምባ ታይምስ [ኣዲስ ኣበባ] - ሎምቕነ ኣብ መንጎ ኣባላት ስምረት ዝተፈጠረ ናይ ሓሳብ ኣፈላላይ ብዝምልከት ኣባል ቤት ምኽሪ ውድብ ስምረት ዝኾኑ ኣይተ ጠዓመ ዓረዶም ኣብ ኦሪያ ሚዲያ ቀሪቦም መብራህርሂ ሂቦም ነይሮምን። ናይ ኣይተ ጠዓመ ሙሉእ ቃለመሕትት ንምክትታል ሊንክ ኣብ ኮመንት ይረከብ።
ንዙይ ኣምልኪቶም ኣባላት ፈፃሚ ስራሕ ስምረት ኣብ ቀፃሊ ዝህቡዎ መልሲ እውን ተኸታቲልና ከምነቕርበልኩም ቃል ንኣቱ!
17/09/2026
ያልተሰሙ ወሳኝ መረጃዎች ከአውራምባ ታይምስ
ሊንክ ኮመንት ላይ
Category
Contact the business
Telephone
Address
700 Bellevue Way NE
Addis Ababa
98004