Ethio Technology
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Technology, Computer training school, Addis Ababa.
Ethio Technology is a reliable Website Design & Development, Software Development, ERP Implementation Solution, Networking solutions, Short Term training and CCTV Camera Installation service provider in Ethiopia.
27/08/2026
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት!
Trust፣ Google TV እና Known የተባሉ ጉዳት አምጪ የአንድሮይድ መተግበሪያዎች በማስፈንጠሪያዎች (links) አማካይነት እንደ Google Chrome፣ Telegram እና WhatsApp ባሉ መድረኮች ላይ በስፋት እየተሰራጩ ነው። በስልክዎ ላይ ከተጫኑ፣ እርስዎ ሳያውቁ ገንዘብ ሊያዘዋውሩብዎ እና ሌላም ጉዳት ሊያደርሱብዎ ይችላሉ።
በመሆኑም፣ መተግበሪያዎችን ወደ ስልክዎ ለማውረድ፣ እንደ Play Store ወይም App Store ያሉ የታመኑ ምንጮችን ይጠቀሙ። ነገር ግን፣ በGoogle Chrome፣ በTelegram ወይም በWhatsApp አማካይነት የሚላኩ መተግበሪያዎችን ወደ ስልክዎ አያውርዱ፤ በእነሱ በኩል የሚላኩ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችንም ሳያረጋግጡ አይክፈቱ። በተጨማሪም፣ በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎ ላይ የባዮሜትሪክ (Biometrics) እና የፒን (PIN) የደኅንነት ማረጋገጫዎችን አጣምረው ይጠቀሙ።
01/07/2026
https://markeab.com/portal/form/markeab-training-vacancy-system
Experience: 2+
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Desalegn Mekonen, Belete Bahiru, Mulugeta Girma, Moii Bonii, Abdo Mohammed, Tarekegn Yaikob, Mekiyu Mudasire Jamale, Aman Hirnoyee, Phawulos Tamirat, Daniel Chafamo, Eshetie Getachew, Qasim Kawo, Mathewos Borka, Meaza Nabileul, Soolmekasha Alem, Shdde Oddoma, መስዑድ የአላህ ባሪያ ነኝ
29/05/2026
ይገምቱ ይሸለሙ!
Arsenal VS PSG
***ማሳሰቢያ***
የፌስቡክ አካውንት የማይከተል ሰው መልሱን ቢያገኝ እንኳን እንደማይሸለም ከወዲሁ እናሳውቃለን!
መልካም እድል!
200 Min Voice Package እና 2 GB Monthly ኢንተርኔት package
*************************** ሕጎች *************************
1. ፔጁን Like ማድረግ
2. ትክክለኛዉን ግምት የፌስቡክ አካዉንታችን ላይ Comment ላይ ...ቀድሞ... ማስቀመጥ
አስተያየት መስጫው ላይ ምላሽ ከሰጡ በኋላ በድጋም የሚያስተካክሉ ከሆነ ከውድድሩ ውጭ ይሆናሉ፡፡
3. የፌስቡክ ገጻችንን ሼር አድረገዉ ትክክለኛ መልስ ካገኙ በተጨማሪ የ 50 ብር ካርድ ይላክሎታል
4. ቲክቶክ ፔጃችንን ጫዎታዉ ሳይጀመር Follow ካደረጉ ተጨማሪ የ 50 ብር ካርድ (ከተጀመረ በኃላ መልሱን ቢያገኝ እንኳን እንደማይሸለም ከወዲሁ እናሳውቃለን!
መልካም ዕድል
Telegram: https://t.me/ethiotechnology21
Tiktok: https://www.tiktok.com/
Website : http://ethiotechnology.com
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Desalegn Mekonen, Belete Bahiru, Mulugeta Girma, Moii Bonii, Bøb Ãbdô, Tarekegn Yaikob, Mekiyu Mudasire Jamale, Aman Hirnoyee, Phawulos Tamirat, Daniel Chafamo, Eshetie Getachew, Qasim Kawo, Mathewos Borka, Meaza Nabileul, Soolmekasha Alem, Shdde Oddoma, መስዑድ የአላህ ባሪያ ነኝ
27/05/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢደል ዐረፋ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
08/05/2026
🗒⁉️HDD (Hard Disk Drive) እና SSD (Solid State Drive) ኮምፒውተራችን መረጃዎችን በቋሚነት የሚያስቀምጥባቸው መሣሪያዎች ሲሆኑ፣ በውስጣዊ አሠራራቸውና በችሎታቸው ከፍተኛ ልዩነት አላቸው።
💪💪 ዋና ዋና ልዩነቶቻቸውን እንደሚከተለው ማየት ይቻላል፦
➊. የአሠራር ሁኔታ (Mechanism)
➤ HDD: በውስጡ የሚሽከረከሩ መግነጢሳዊ ዲስኮች (Platters) እና መረጃን የሚያነብ/የሚጽፍ ተንቀሳቃሽ እጅ (Actuator Arm) አለው። ልክ እንደ ድሮ የካሴት ማጫወቻ ሜካኒካዊ እንቅስቃሴ ያደርጋል።
➤ SSD: ምንም ዓይነት ተንቀሳቃሽ አካል የለውም። መረጃን የሚያስቀምጠው በ "Flash Memory" (ልክ እንደ ፍላሽ ዲስክ) ውስጥ ነው።
❷. ፍጥነት (Speed)
✔️ HDD: መረጃን ለማግኘት ዲስኩ እስኪሽከረከር መጠበቅ ስላለበት በአንጻራዊ ሁኔታ ዘግታይ ነው።
✔️ SSD: በኤሌክትሮኒክስ መንገድ መረጃን ስለሚያገኝ በጣም ፈጣን ነው። ኮምፒውተርን "Shut down" ለማድረግ፣ ለመክፈት ወይም ትላልቅ ሶፍትዌሮችን ለማስኬድ SSD ከ HDD በ 5 እና 10 እጥፍ ሊፈጥን ይችላል።
➌. ጥንካሬ (Durability)
✔️ HDD: ተንቀሳቃሽ አካላት ስላሉት ኮምፒውተሩ ቢወድቅ ወይም በኃይል ቢነቀነቅ በቀላሉ የመበላሸት ዕድሉ ከፍተኛ ነው።
✔️ SSD: ተንቀሳቃሽ አካል ስለሌለው ለንቅናቄና ለውድቀት አይበገሬ ነው፤ ለላፕቶፕ ተመራጭ ያደርገዋል።
➍. ድምፅና ሙቀት
✔️ HDD: ዲስኩ ሲሽከረከር ድምፅ ያሰማል፣ እንዲሁም የተወሰነ ሙቀት ይፈጥራል።
✔️ SSD: ምንም ዓይነት ድምፅ አይኖረውም (Silent)፣ ሙቀትም ብዙ አይፈጥርም።
✴️ . ዋጋ እና የመያዝ አቅም (Cost and Capacity)
HDD: በዝቅተኛ ዋጋ ሰፊ የመረጃ መያዝ አቅም
☢️ (ለምሳሌ 2TB, 4TB...) ይሰጣል። ለትላልቅ ፋይሎች ክምችት ተመራጭ ነው።
✏️ SSD: ከ HDD ጋር ሲነጻጸር ዋጋው ውድ ነው።
🔏 በአሁኑ ጊዜ ብዙ ሰዎች ለፈጣን ሥራ ሲሉ SSD ለኦፕሬቲንግ ሲስተም (Windows) መጫኛነት፣ HDD ደግሞ ለትላልቅ ቪዲዮዎችና ፋይሎች ማከማቻነት በጥምረት ይጠቀማሉ።
source: Temari
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Ethio Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.