Zmall

Zmall

Share

Zmall Delivery - Delivery Done Right!

07/10/2026

Not every delivery is food.
Sometimes it is keys, a document, or a package for a friend.

Use Zmall Courier in the app.

05/10/2026

በ400 ብር ምሳ ከነጻ ዴሊቨሪ ጋር

አዎ! ዚሞል ዴሊቨሪ ከሄሎ ምሳ ጋር በመሆን ያመጣላችሁ በጥራት የተዘጋጀን ጣፋጭ የምሳ ፓኬጅ
ልዩ ቅናሽ ነው።

በየቀኑ ከ5 ሰዓት እስከ 8፡30 ድረስ ምርጥ የጾምና የፍስክ አማራጮች።
ከቢሯችሁ ሳትወጡ በቀላሉ

ከዚሞል ዴሌቨሪ ላይ በ400 ብር ብቻ ምሳችሁን እዘዙ።

02/10/2026

Ayyaana Irreecha Baga Geessan 2019.

01/10/2026

ጥሩ ምሳ ለመብላት ስንት ብር ታወጣላችሁ?

28/09/2026

HAPPY NEW WEEK!
WE'RE STILL DELIVERING

Due to the temporary. motorcycle restriction, orders are now delivered by car and bicycle.

Thank you for your patience.

26/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

24/09/2026

በየቀኑ ለምሳ ምን ልብላ ብሎ መጨነቅና
ብዙ ብር ማውጣት ሰልችቶሃል?

ከቢሮችሁ ሳትወጡ፣ በተመጣጥኝ ዋጋ፣
ጥሩ ምሳ የምታገኝበት መንገድ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል::

ሄሎ ምሳ በዚሞል ዴሊቨሪ ጋር በመሆን በቅርብ ቀን::
ዚሞል ዴሊቨሪ አፕን አውርዳችሁ ጠብቁን:

24/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

የመስቀል በዓልን ያለ ክትፎ ማሳለፍ አይታሰብም አይደል?
ለዚህም ዚሞል ዴሊቨሪ ከፋርፍሬሽ ጋር በመሆን፣

እንደዚህ በጥራትና በጥንቃቄ የተዘጋጀ ልዩ ክትፎ ይዞላችሁ መጥተዋል።

ግማሽ ከሸት እንዲሁም በበላለዴዮምጣ ክትፎ...
ያውም ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር!

አሁኑኑ ዚሞል ላይ ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን።
መልካም በዓል!

19/09/2026

በቅርብ ቀን ይጠብቁን፤
ምን እንደሆነ እየገመታችሁ ጠብቁን

Telephone

Address


Bole Behind Sur Construction Headquarters
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zmall posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.