Fintex Addis
International Furniture, interior, and finishing expo
30/01/2026
ፊንቴክስ 2018 ኤክስፖ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
Thank you and see you next year!
30/01/2026
ፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል።
እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? እስከ ዛሬ 11 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።
ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com
የመጨረሻው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ በደማቅ ሁኔታ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።
እስከ ዛሬ 10 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።
ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com
30/01/2026
የመጨረሻው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ በደማቅ ሁኔታ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።
እስከ ዛሬ 10 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።
ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com
29/01/2026
Day 3 of Fintex 2026 was successful!
29/01/2026
የ3ተኛው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ በደማቅ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው።
እስከ ነገ ጥር 22 በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።
ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com
29/01/2026
Panel Discussion.
Designing beyond aesthetics!
📅 Date: Jan 29, 2026
🕘 Time: 03:00 PM
📍 Location: Addis International Convention Center (AICC)
29/01/2026
3ተኛው ቀን የፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ ቤተ-ውበትና የግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ በአዲስ
ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በሮቻችን ለጎብኚዎች ተከፍተዋል።
እስከ ጥር 22 ቀን በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።
ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com
29/01/2026
Join the Ethiopian Furniture Manufacturing Industries Association tomorrow at FINTEX 2026 for an exclusive session on the Design Thinking Roadmap. We will dive deep into how manufacturers, architects, and designers can bridge the synchronization gap to create world-class, "Made in Ethiopia" products.
Stop working in silos. Start building the future.
📅 Date: Jan 29, 2026
🕘 Time: 03:00 PM
📍 Location: Addis International Convention Center (AICC)
🎙️ Speaker: Tihitina M. Legesse, President of EFMA
28/01/2026
ፊንቴክስ ሁለተኛው ቀን በስኬት ተጠናቋል።
በ አይነቱ ልዩ ፣ ፈርቀዳጅ እና በኢትዮጵያ ቀዳሚ በሆነው እና ትኩረቱን በ ፈርኒቸር ፣ ቤተ-ውበት እና ግንባታ አጨራረስ ላይ ያደረገው አውደርዕይ በተሳካ ሁኔታ የመጀመሪያው ቀን አጠናቋል።
ነገ ሀሙስ ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ሁሉም በሮች ክፍት ይሆናሉ፣ እርሶም በዚህ በዓይነቱ ለየት ባለው አውደርዕይ ላይ ይምጡና ይጎብኙ፣ እንዳያመልጥዎ።
በነፃ ለመመዝገብ ፥
pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
+251 913 35 6709
fintexaddis.com
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole Medhaniyalem
Addis Ababa