Addis Wave

Addis Wave

Share

አድሰን! ሙላን! ላከን!
ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና። ኢሳ 11፡9 ለኢትዮጵያ ቤ/ክ የቀረበ የተሐድሶ ጥሪ Isa 11:9

የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ በወንጌል ስርጭት ፣ ደቀ መዛሙርትን በማፍራት፣ በቤተ ክርስቲያን ተከላና በመሪዎች እድገት ዙሪያ ከአብተ ክርስቲያናት እና መንፈሳዊ ድርጅቶች ጋር ተባብሮ ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል።

በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ከዛብሎን አገልግሎት ጋር እና ከወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር አዲስ ዌቭ በሚል ስያሜ ከነሐሴ 2007ዓ/ም ጀምሮ ለአስራ ስምንት ወራት የሚዘልቅ ታላቅ የመንፈሳዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ በዝግጀት ላይ እንገኛለን። ይህን ለመከታተል ይህን የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ።

ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና።
"...for the earth will be filled with the knowledge of the LORD as the waters cover the sea."

Address


Megenagna Square
Addis Ababa
41303