Kech Delivery
Everything at your doorstep.
10/06/2021
🛵 #ከችአድርስ 🛵
Order us from your phone We will take it to your doorstep.
🛵
#ከችአድርስ 🛵
Everything at your doorstep.
ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
www.kechet.com | +251916797990 | t.me/kech_delivery
13/05/2021
🛵 #ከችአድርስ 🛵
🌙 ኢድ-ሙባረክ
🌙 Eid Mubarak
ለመላው የእስልምና ሐይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
Order us from your phone We will take it to your doorstep.
🛵
#ከችአድርስ 🛵
Everything at your doorstep.
ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
www.kechet.com | +251916797990 | t.me/kech_delivery
02/03/2021
🏃🏾 ⚔️
እንኳን ለ 125ኛ የ⚔️አድዋ ድል⚔️ መታሰቢያ አደረሳችሁ። በአንድነት ለአንድ ሀገር በብርታት የመቆማችን ድል! የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ የነጻነት ቀን!!!
🏃🏾
Everything at your doorstep.
ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
www.kechet.com | +251916797990 |
05/02/2021
🏃🏾
ዉድ ደንበኞቻችን ከች ዴሊቨሪ በአዲስ መልክ ስራ የጀመርን መሆኑን ስልገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ስለዚህ ከዛሬ ማለትም ጥር 24 2013 ዓም ጀምሮ በስልክ ቁጥራችን +251916797990 በመደወል አልያም አዲስ ባበለፀግነው የስልክ መተግበሪያ በመጠቀም ካሻዎ ደግሞ በድህረገፃችንን www.kechet.com በመጠቀም ትዕዛዝዎን ሊያደርሱልን እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ እርስዎ ካሉበት ሆነው ያዙናል እኛ ደግሞ ትእዛዝዎን ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
🏃🏾
Everything at your doorstep.
ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
www.kechet.com | +251916797990 |
12/11/2020
🏃🏾 #ሚካ ክሪፕስ
CREPES
🏃🏾
Everything at your doorstep.
ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
www.kechet.com +251916797990 t.me/kech_delivery
30/10/2020
ክቡራት እና ክቡራን ደንበኞቻችን ከዚህ ቀደም በነበረብን ከመጠን በላይ ትዕዛዝ 1 ሰዓት ይቆይ የነበረዉ ትዕዛዝዎ አሁን እርስዎን ለማርካት እና ተደራሽነታችንንም ለማስፋት ስንል የድርጅታችን ሞተረኞች አቅም በማስፋት ወደ 15 ደቂቃ በማይሞላ ደቂቃዎች ውስጥ ትዕዛዝዎን ከደጅዎ ከች ከተፍ ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል ስለሆነም ለነባር ደንበኞቻችን በሞባይል ስልክዎ በሚላክልዎ መልዕክት መሰረት የሚስጥር ቁጥሩን ለሞተረኞቻችን በመንገር የነገዉን የልዩ ስጦታ ተካፋይ ይሁኑ፡፡ አብረዉን ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
🏃🏾 #ሽሮ እና ጎመን
#ብቻ ይዘዙን አድራሻዉ ሚስጥር ነው ስናደርስልዎ ሹክ እንልዎታለን
🏃🏾
Everything at your doorstep.
በስልክዎ ይዘዙን እኛም ትእዛዞን ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
www.kechet.com +251916797990 t.me/kech_delivery
30/10/2020
🏃🏾 #በየዐይነት
# ጎረድ ጎረድ
🏃🏾
Everything at your doorstep.
በስልክዎ ይዘዙን እኛም ትእዛዞን ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
www.kechet.com +251916797990 t.me/kech_delivery
16/10/2020
🏃🏾 #ጠጅ ይመቸኛል!
Tej is a honey wine that is brewed and consumed in Ethiopia.
🏃🏾
Everything at your doorstep.
www.kechet.com | +251916797990 | t.me/kech_delivery
15/10/2020
🏃🏾 #በጥቅምት አንድ አጥንት!
እርስዎ ከፈለጉበት ሱፐር ማርኬቶች ፣ ሊከር ስቶሮች ፣ ሆቴሎች ፣ ሬስቶራንትቶች ፣ ካፌዎች ፣ የመጠጥ ቤቶች ፣ ሱቆች ፣ ላዉንደሪ ፣ የመጽሐፍት መደብሮች ፣ አበባ ፣ ስጦታ እቃ መሸጫዎች ፣ እና ከመሳሰሉት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር አብረን የምንሰራ ስለሆነ እርስዎ ካሉበት ሆነው የሚፈልጉትን ያሻዎትን ከፈለጉበት መደብር በስልክዎ ይዘዙን እኛም ትእዛዞን ከደጅዎ ከች ከተፍ እናደርጋለን፡፡
🏃🏾
Everything at your doorstep.
www.kechet.com | +251916797990 | t.me/kech_delivery
Category
Telephone
Website
Address
Hawassa
Awassa
NONE
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 20:00 |
| Tuesday | 08:00 - 20:00 |
| Wednesday | 08:00 - 20:00 |
| Thursday | 08:00 - 20:00 |
| Friday | 08:00 - 20:00 |
| Saturday | 08:00 - 14:00 |
| Sunday | 08:00 - 20:00 |