Ethio Computer School
ስለ ኮምፒውተር እና ስለ ሞባይ የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ
በOnline ካሉበት ሆነው ይማሩ በዌብሳይት ተመዝግባቹ ለመጀመር ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://www.ethiocomputer.school/courses
በቀላሉ በቴሌግራም ቦት ተመዝግቦ ለመጀመር ደግሞ ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://t.me/ethiocs_bot
በቴሌግራም ደውለው ለመመዝገብ 0955330055
19/09/2026
Hello everyone!!
Now you can save money when you buy 2 or more courses together at Ethio Computer School.
✅2 courses: 25% off
✅ 3 courses: 35% off
✅ 4 or more courses: 45% off
How it works:
1️⃣ Go to our Courses page
2️⃣ Tap "Add to my path" on the courses you want
3️⃣ Pay one time. The discount is added automatically.
👉 Start here: https://www.ethiocomputer.school/courses
#ቲክቶክ
TikTokd Creative Award nomination ተጀምሯል። በ Steam content nominate ስለተጀመረ username-ን copy አድርጋችሁ Steam የሚለው part ላይ ገብታችሁ paste በማድረግ nominate አድርጉ።
https://www.creativeawards.et/categories
Emerging Stem
User name :- ethio_computer_school
TikTok Creator Reward #ቲክቶክ
15/09/2026
የTikTok Creator Reward የደሞዝ ቀን።
ይህ ቀን በከንቱ የመጣ አይደለም። ወሩን ሙሉ የደከማችሁበትን እና የለፋችሁበትን ውጤት የምትቀበሉበት ትክክለኛ ቀን ነው።
ብዙ ሰዎች የቪዲዮ ስራን እንደ ቀላል ነገር ይመለከቱታል። እውነታው ግን የተለየ ነው:
✅አዳዲስ ሀሳቦችን በየቀኑ መፈለግ
✅ዳታ እና አናላይቲክስ መመርመር
✅የሰዎችን ፍላጎት የሚያሟላ ጠቃሚ እና አዝናኝ ቪዲዮ ማዘጋጀት
✅ሰዓታትን ወስዶ በጥራት Edit ማድረግ
ይህ የካሳ ክፍያ የፈጠራችሁ እና የጽናታችሁ ቀጥተኛ ውጤት ነው። ዛሬ ደሞዛችሁን የተቀበላችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። በደንብ መስራታቹን ቀጥሉበት።
ethiocomputer.school
12/09/2026
🔥 🔥
እንኳን ለ2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሶት!
በኢትዮ ኮምፒውተር እስኩል ለመማር ፈልገው እስካውን ካልጀመሩ ነገ የመጨረሻው ቀን ነው። አዲስ አመትን በማስመልከት ከታች ያለውን ኩፖን ኮድ በመጠቀም በቀድሞ ዋጋ እስከ እሁድ ማታ ብቻ ያገኛሉ።
Coupon Code :- 2019
ክላሶቹን ለማግኘት ፦ https://www.ethiocomputer.school/courses
Telegram Phone no :- 0955330055
whatsapp Phone no :- 0924777799
� New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! �
� New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! �
10/09/2026
መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
ያለፈው ዓመት ከእናንተ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በስኬት የተጓዝንበት ዓመት ነበር። በነበረን ቆይታ ለሰጣችሁን እምነት እና አብሮነት ከልብ እንመሰግናለን!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ እና የትልቅ ስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። 🫡
መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
Alebie Frew
Category
Contact the business
Address
Ethiopia, Hawassa
Awassa
18/09/2026