Bonga City Infrastructure
ለከተማችን እድገት ግልፀኝነትን ማበረታታት ብልህነት ነዉ።
16/11/2025
Smart Pole instalation progress in bonga city.
22/09/2025
waama kafii yemeene shadiyee mashqare baaroche shaggitote shageetoon♥️
እንኳን ለካፍቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል #ማሽቃሮ❤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን.
2018 ቦንጋ በኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ ከተሞች አንዷ ተፎካካሪ ከተማ ትሆን ዘንድ ምኞታችንን እየገለፅን ይህ በዓል ከበዓልነቱ ባሻገር የቦንጋ ትንሳዔ መሰረት የሚጣልበት እንዲሆንም እንመኛለን♥️♥️♥️
03/09/2025
ቦንጋ🤭🤭🤭
05/08/2025
🙏🙏🙏
31/07/2025
ቦንጋ
21/07/2025
ቦንጋ ከተማ ኮሪደር (2)
17/06/2025
የቦንጋ ከተማ ኮሪደር ስራ ጅማሮ
14/11/2024
ቦንጋ ስገባ የንግሥና መንፈስ የሚሰማኝ ነገርስ?
እንደ ንጉሥ ማዲ ጋዶ፣ እንደ በሺ ጊኖቾ፣ ልክ ሻጊ ሸሮቾን የኾንኩ ያህል በንግሥት አቤቲ ሂኖች መንፈስ፣
በታቶ ጋኪ ገናናነት ናፍቆት እንደ ቤቤር ባለ ጉጉት፣ ካፋ ገባሁ።
ወደ ታሪክ፣ ወደ ውበት፣ ወደ ሕይወት መግባት።
BONGA/UIIDP_2023/24 በጀት አመት የጨረታ ማብቂያ/ታሽጎ የሚገባበት ቀን 30/06/2016 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቾች ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ ስንል በአክብሮት እናሳዉቃለን።
መልካም እድል👍👍👍
02/02/2024
This waterfall is one of the tourist spots that will make Bonga a favorite in the coming years. Therefore, we have to do promotion work widely using diferent social media.
Category
Website
Address
Bonga
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Bonga City Infrastructure posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.