Awi Development Association - Awida
AwiDA is a non-profit and non –political organization committed to engage in Multi-development activities. Its purpose is to accelerate development.
30/06/2026
**የምስራች ከአዊ ልማት ማህበር(አዊልማ)!
ንጹህ መጠጥ ውሃ ለጤናማና አምራች ማህበረሰብ!
የአዊ ልማት ማህበር የማህበረሰባችንን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና መሰረታዊ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ ሌት ቀን እየሰራ ይገኛል። ከነዚህም ዋና ዋና አንገብጋቢ የልማት ፍላጎቶች መካከል አንዱ የሆነውን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ ማህበራችን ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ ነው።
ልማት ማህበሩ ለአገልግሎት የሚውል ንጹህ የመጠጥ ውሃ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ (Deep Borehole Drilling) ሥራ በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ፍጥነትና ስኬት ላይ ይገኛል።
ይህንን እጅግ ከፍተኛ የቴክኒክ ብቃትና ጥንቃቄ የሚጠይቀውን የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት በውል ስምምነታችን መሠረት በግንባታው ዘርፍ ሰፊ ልምድ ያለው ዋተርሆ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (Waterho Trading PLC) ጨረታውን ተወዳድሮ በመሸነፉ ስራውን በግንባር ቀደምትነት እያሰረ ይገኛል።
በዚሁ መነሻነት በእንጅባራ ከተማ በስገነባው G+6 ሁለ ገብ ገቢ ማስገኛ ህንፃ ማለትም ለባንክ አገልግሎት , ሬስቶረንት , አልጋ አገልግሎት ለቢሮ አገልግሎት እና ለአደራሽ ኪራይ አገልግሎት እንዲሰጥ እና የለምንም የውሃ ችግር አግልግሎት እንዲያገኝ እና የአካባቢ ነዋሪ አገልግሎት ለመስጠት ተስቦ ውሃ እያስቆፈረ ይገኛል :: ማንኛውም አገልግሎት ፈለጊ በህንፃ ዙሪያ የውሃ ችግር እንደማይገጥማቸው እያሳወቅን ለአዲሰ አበባው ህንፃ ግንባታ structure የላቀ በመሆኑ ለfinishing ሁሉ የልማት ማህበሩ አባለትና ደጋፊዎች በገንዘብ እንድትደግፉና ለህዝባችን የልማት ተጠቃሚነት እንድነውላው ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::
ተግበራዊ ልማትና ለአጋርነት
ስኔ 23/2018
10/04/2026
የአዊ ልማት ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች የልማት ማህበሩ በአዲስ አበባ የጀመረውን ህንፃ ግንባታ እንድትደግፉ ጥሪያችንን እያቀረብን በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ እንላለን።
*******
አዊው ልማቱ ማቪሪ ውላስ ክስታንቱ እምኔት ሲፋንትካስ እንኳ እየሱስ ክርስቶሱስ ስክሌት ባልስ ዴክስ ታምፁናስ።
ውላ ልማት ማቪሪው አባላትካስታ ዴጋፍካ አዲስ አቤባዳ ጄሜርንኹሳ ግንቦ እምፕልታ ዴጌፍታንታ ካስናናጊ ስክሌቱ ባልስ ዴከስ ታምፅኾስ!!
👇👇👇
ፕሮጀክቱን ለመደገፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱ አካውንቶችን ይጠቀሙ፤
👉 1. ዓባይ ባንክ 2111111120399308
2. አማራ ባንክ 9900005047556
3. አቢሲኒያ ባንክ 94505011
4. ንግድ ባንክ 1000055473203
5. ፀደይ ባንክ 1701160001409
6. አዋሽ ባንክ 01322648150900
7. ዳሽን ባንክ 5046781359011
አዊልማ ለሁለንተናዊ ልማት !!!
ሚያዝያ 2/2018 ዓ.ም
18/01/2026
የአዊ ልማት ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች የልማት ማህበሩ በአዲስ አበባ የጀመረውን 3B+G+15 የባህል ማዕከል እና የገቢ ማስገኛ የህንፃ ግንባታ Structure የተጠናቀቀ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ለአገልግሎት እንዲውል ሁሉም ህብረተሰብ ክፍል እንደየአቅማችሁ የገንዘብ ድጋፍ ታድርጉልን ዘንድ በአክብሮት ጥሪያችንን አቀርባለሁ ።
መልካም በዓል!
እንጅባራ
***
አዊው ልማቱ ማቪሪ ውላስ ክስታንቱ እምኔት ሲፋንትካስ እንኮን ፅምቕቱስ ባልስ ዴክስ ታምፁናሰ።
ውላ ልማት ማቪሪው አባላትካስታ ደጋፍካ አዲስ አበበደ ጄሜርንኹሳ ግንቦ እምፕልታ ዴጌፍታንታ ካስናናጊ አንኮን ፅምቕቱሰ ባልስ ዴከስ ታምፁናስ!!
👇👇👇
ፕሮጀክቱን ለመደገፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱ አካውንቶችን ይጠቀሙ፤
👉 1. ዓባይ ባንክ 2111111120399308
2. አማራ ባንክ 9900005047556
3. አቢሲኒያ ባንክ 94505011
4. ንግድ ባንክ 1000055473203
5. ፀደይ ባንክ 1701160001409
6. አዋሽ ባንክ 01322648150900
7. ዳሽን ባንክ 5046781359011
አዊልማ ለሁለንተናዊ ልማት !!!
ጥር /2018 ዓ.ም
06/01/2026
የአዊ ልማት ማህበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች የልማት ማህበሩ በአዲስ አበባ የጀመረውን 3B+G+15 የባህል ማዕከል እና የገቢ ማስገኛ የህንፃ ግንባታ Structure የተጠናቀቀ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ለአገልግሎት እንዲውል ሁሉም ህብረተሰብ ክፍል እንደየአቅማችሁ የገንዘብ ድጋፍ ታድርጉልን ዘንድ በአክብሮት ጥሪያችንን አቀርባለሁ ።
መልካም በዓል!
እንጅባራ
*******
አዊው ልማቱ ማቪሪ ውላስ ክስታንቱ እምኔት ሲፋንትካስ እንኳ እየሱስ ክርስቶሱስ ልደቱስ ባልስ ዴክስ ታምፁናስ።
ውላ ልማት ማቪሪው አባላትካስታ ደጋፍካ አዲስ አበበደ ጄሜርንኹሳ ግንቦ እምፕልታ ዴጌፍታንታ ካስናናጊ ልደቱስ ባልስ ዴከስ ታምፁናስ!!
👇👇👇
ፕሮጀክቱን ለመደገፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱ አካውንቶችን ይጠቀሙ፤
👉 1. ዓባይ ባንክ 2111111120399308
2. አማራ ባንክ 9900005047556
3. አቢሲኒያ ባንክ 94505011
4. ንግድ ባንክ 1000055473203
5. ፀደይ ባንክ 1701160001409
6. አዋሽ ባንክ 01322648150900
7. ዳሽን ባንክ 5046781359011
አዊልማ ለሁለንተናዊ ልማት !!!
ታህሳስ /2018 ዓ.ም
17/12/2025
ወንድማችን አቶ ጥላዬ ቢተው ከባህር ዳር ለአዲስ አበባ ህንፃ ግንባታ 3000 ብር ድጋፍ አድርገዋል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
15 ኛው ወይም መጨረሻው ኮለን እየቆመ ነው ሁላችንም ተባብረን እናጠናቅቅ !
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Website
Address
Injibara
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 18:00 |
| Wednesday | 09:00 - 18:00 |
| Thursday | 09:00 - 18:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |