Aziz Musa
Built from derams, powered by ambition �. focused on goal not gossip �. Everyday is a new chance to grow �
13/10/2025
ህፃናትx ባያነቡት ይመረጣል።
ልጅቷ ወጣት ናት የደስደስ ያላት ብዙ ወንድ የሚመኛት ነበረች!
የሆኑ የሰፈር ጎረምሶች ስትወጣ ስትገባ ይለክፏታል፥ ይተናኮሷታል።
በሁኔታው ደስተኛ አይደለችም። የሰወቸ መልስ ግን አታካብጂ ነው።
አንድ ቀን ከውሎዋ ስትመለስ ጨለምለም ያለ ቦታ ጠብቀው ያዟት።ደነገጠች ለመሮጥ ሞከረች ያዟት ወደ ጨላለመ ቦታ ወሰዷት ሰባት ወንዶች ናቸው። ልጂቷን ተፈራርቀው ለሰባት ደፈሯት መጮህ እስኪያቅታት መታገል እስቂያቅታት ተፈራረቁባት😓
ራሷን ሳተች እዛው ጥለዋት ሄዱ በመንገድ የሚያልፉ ሰዎች አግኝተው ሆስፒታል ወሰዷት ክፉኛ ተጎድታለች ማህጸኗ ክፉኛ ታሟል።
ለወራት ሆስፒታል ተኛች ከህመሟ ጋር ታገለች፣ከስቃይ ጋር ተጋፈጠች አሸነፈች፣ አገገመች ከስድስት ወር በኋላ ቆማ ወደ ሰፈሯ ተመለሰች። ጎረምሶቹ ግን ህይወታቸውን ቀጥለዋል።
ጎረምሶች እላለሁዴ እንስሶች ራሱ አይባሉም!!
ህመሟን አልፋ አሰቃቂውን ወቅት አልፋ መኖር ስትጀምር ግን የባሰ ነገር ገጠማት።
አንድ ቀን በጎረምሶቹ በተቀመጡበት ቦታ ስታልፍ ይለክፏታል።አንዱ ግን እንዲህ አላት "ሰባት ጎራሽ" ደነገጠች እግሯ ከዳት ለሰባት ሲደፍሯት ወራት ተጋፍጣ ህመሟን ችላ አገግማ ነበር።ይሄ ቃል ግን ከበዳት፣መቋቋም አቃታት። የምትሄድበትን ትታ ወደ ቤቷ ተመልሳ ገባች። ቤቷ እንደገባች ቀጥታ ገመድ አንስታ ራሷን አጠፋች ።አልቻለችም በተጎዳች በተደፈረች ህመሟን ዋጥ አድርጋ በኖረች ስም ተሰጣት። እሱ ለለከፋ ብሎ የወረወረው ቃል የሷን ህይወት ወሰደ። ለሰባት ተደፍራ አገግማ ነበር። ይሄ ግን ከአቅሟ በላይ ሆነ።አሁን ይሄ ታሪክ እንኳ ለባለታሪኳ ለሰማነው እንኳን አያምም🥹?!!!
👉ሴት ልጅ ልክ እንደ ብርጭቆ ናት እንጠንቀቅላት።ፈጣሪ ሴት ልጅን ቆዳዋን አለስልሶ፣ጡንቻዋን አሳንሶ የፈጠራት ረዳቱ እንድትሆነው፣እሱም እንድከባከባት፣እንድጠብቃት እንጅ በድክመቷ እንድጠቀምባት ወይም እንድበድላት አይደለም።🦻🦻
Celebrating my 3rd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉 insha'Allah Allah will do it more better ‼️
እሚን!
21/04/2023
ማሻ አላህ
አስደሳች ስራ ነው ‼️ አዳማ ከተማም አሁን የኢድ ሰላት የሚሰገድበት ቦታ ሰፈር ውስጥ በጐድጔዳ ቦታ በሚገኝ መሰጊድ ግቢ ውስጥ ሲሆን ከመስገጃ ቦታ ጥበት በተጨማሪ 10 ሜትር ስፋት በማይሞላ የሰፈር መንገድ ክሁሉ አቅጣጫ የሚመጣውን አማኝ መግባትና መውጣት ባለመቻሉ በመተፋፈን ሰአታት በመፍጀት እየተቸገረ ይገኛል በመሆኑም የአዳማ ከተማ አስተዳደር ይህን በጐ ተግባር በመድገም ለኢድ ሰላት አመቺ የሆነ ስፍራ ማመቻቸት ይኖርበታል።
21,000 ካሬ የኢድ መስገጃ ቦታ ለወልዲያ ሙስሊሞች…
የሰሜን ወሎ ዞን ዋና ከተማ ወልዲያ ለህዝበ ሙስሊሙ የኢድ መስገጃ ቦታ ለመስጠት 3,610,624.5 ብር የካሳ ግምት የከተማው መጅሊስ እንዲከፍል ደብዳቤ ደርሷቸዋል።
ይህን ተከትሎ በአጭር ጊዜ ገንዘቡን ማግኘት ይቻል ዘንድ ለወንድሞቻችን አጋር እንሆን ዘንድ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን ከዚህ በታች በተቀመጠው ጥምር አካውንት ገንዘብ ገቢ በማድረግ የወንድሞቻችንን የኢድ መስገጃ ቦታ ችግር እንድቀርፍ ጠይቀዋል።
ሀጂ ሲራጅ አደም፣ሀጂ ያሲን እንድሪስ እና በ ኡ/ዝ ሙሐመድ አህመዲን ስም ለዚሁ አላማ በተከፈተው አካውንት ገቢ እናድርግ ጠይቀዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000476276539
Category
Website
Address
Logya