Oumer Ashab
Dream big, start small and never give up!
17/07/2026
በዘር ሀረጉ ሞሮኮአዊ የሆነው የስፔን ኮከብ ላሚን ያማል፡ ሞሮኮ በሩብ ፍጻሜው በፈረንሳይ ስትሸነፍ እጅግ አዝና የነበረችውን አያቱን ለማስደሰት ሲል፡ ፈረንሳይን እንደሚያሸንፉ ቃል ገብቶላት ነበር።
በአውሮፓ እግር ኳስ ሜዳዎች ላይ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው ላሚን ያማል ስለዚህ ጉዳይ በራሱ አንደበት ሲናገር፡ “የአባቴ እናት ለሆነችው ለአያቴ፡ ፈረንሳይን ለእሷ ስንል እንደምናሸንፍ ነግሬያት ነበር። ሞሮኮ በሩብ ፍጻሜው በፈረንሳይ ስትሸነፍ እጅግ አዝና ነበር... ዛሬ ግን እሷ ደስተኛ እንደሆነች ሙሉ በሙሉ አምናለሁ” በማለት ተናግሯል።
14/05/2026
በለውጥ መንግስት አፋር ወደ ሚገባው የክብር ማማ ተመልሷል!🙏
26/01/2025
አላህ ሆይ! በንግግርም በተግባርም ሰውን ከመጉዳት አንተው ጠብቀን!
ዛሬ ረጀብ 1 ብሎ ጀምሯል
ለተከበረው ወር ከ60 ያነሱ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል 🌙
አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ያርገን🤲
اللهم بلغنا رمضان 😍
30/04/2024
ጌጥ የፈለገ እውቀት ይበቃዋል፡፡
05/04/2024
May Allāh ﷻ accept our siyām, qiyām & acts of worship, and may He grant us the ability to utilise the precious moments remaining of this Blessed month to engage in that which pleases Him.
Ameen
01/04/2024
🔸"አንድ አማኝ ለሌላው አማኝ እንደ ግንብ ክፍሎች ነው። አንዱ ሌላውን ይጠግናል(ያጠነክራል)"
የአላህ መልዕክተኛ [ﷺ]❤❤
28/03/2024
በውዱ ነብይ( ﷺ )ላይ ሰለዋት
እናውርድ ❤
27/03/2024
ማሻ አላህ!!!
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢትዮጵያ 🤩👌
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Semera
Logya
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Oumer Ashab posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.