New Covenant Christ Church

New Covenant Christ Church

Share

Preaching the word of God! Matt 28:18-20

10/07/2026

⏰ እሁድ : ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ እንፀልያለን እንማራለን ጌታችንን እናመልካለን::
ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል!

📍 New Covenant Christ Church :
6320 Augusta Drive, Springfield, VA 22150

09/29/2026

“ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና።”
‭‭ምሳሌ‬ ‭4‬:‭23‬ ‭

09/17/2026

“የሥጋን ነገር ማሰብ ሞት ነው፤ የመንፈስን ነገር ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።”
‭‭ሮሜ‬ ‭8‬:‭6‬ ‭

09/16/2026

Share today’s worship with someone.
የዛሬውን አምልኮ ለአንድ ሰው ያጋሩ።

09/15/2026

Share this daily worship with a friend.
ይህንን የዕለቱን አምልኮ ለጓደኛዎ ያጋሩ። ✝️

09/12/2026

“እናንተ ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።” ✝️
‭‭ማቴዎስ‬ ‭11‬:‭28‬ ‭

09/11/2026

“አንዱ የሌላውን ከባድ ሸክም ይሸከም፤ በዚህም ሁኔታ የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።”
‭‭ገላትያ‬ ‭6‬:‭2‬ ‭

09/10/2026

“ለራሳችሁ ጽድቅን ዝሩ፤ የጽኑ ፍቅርን ፍሬ ዕጨዱ፤ ዕዳሪውንም መሬት ዕረሱ፤ እርሱም መጥቶ፣ ጽድቅን በላያችሁ እስኪያዘንብ ድረስ፣ እግዚአብሔርን የምትፈልጉበት ጊዜ ነውና።” ✝️
‭‭ሆሴዕ‬ ‭10‬:‭12‬ ‭

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Springfield?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


6320 Augusta Drive
Springfield, VA
22150

Opening Hours

Tuesday 6pm - 8pm
Friday 8pm - 12am
Sunday 9am - 12:30pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Covenant Christ Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Springfield.